ለውሕደቱ መሳካት ሁሉም የድርሻውን እንዲያበረክት በቦሌ ክፍለ ከተማ የአዴፓ ጽሕፈት ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) በቦሌ ክፍለ ከተማ የአዴፓ ጽሕፈት ቤት እና የአማራ ተወላጆች የአዴፓን 39ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በጋራ አክብረዋል፡፡ በበዓሉ በነበረ ውይይትም ‹‹ያልተመለሱ የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች ቢኖሩም ከመደራጀት በመሸሽ አንድነትን ማላላት አይገባም››...

የኢሕአዴግ ምክር ቤት የፖርቲውን ውሕደት አጸደቀ።

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ምክር ቤት የድርጅቱ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከቀናት በፊት የመራለትን የፓርቲውን ውሕደት አጸደቀ። የኢሕአዴግ ምክር ቤት ዛሬ ማካሄድ በጀመረው ስብሰባ ነው ውሕደቱን የተመለከተውን ሐሳብ ያጸደቀው። የኢሕአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በቅርቡ ባካሄደው...

“ውህደቱ የሞግዚት አስተዳድርን እና የእጅ አዙር አገዛዝን በማስቀረት እውነተኛ ፌዴራሊዝምን ለመተግበር ያስችላል።” አቶ ፈቃዱ...

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ የኢህአዴግን ውህደት በአብላጫ ድምፅ፣ በስድስት ተቃውሞ አጽድቋል። በሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባው የተነሱ ዐበይት ጉዳዮችን በተመለከተ የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ አባል አቶ ፈቃዱ ተሰማ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በውይይቱም ውህድ ፓርቲው ኅብረ ብሔራዊ...

ልዩ ልዩ መሣሪያዎችን በመጠቀም ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ሲያትሙ የነበሩ የውጪ ሀገር ዜጎችን በቁጥጥር ስር...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 06/2012 ዓ/ም (አብመድ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በቅንጅት ባደረጉት ክትትል ልዩ ልዩ መሳሪያዎችን በመጠቀም ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ሲያትሙ የነበሩ የውጪ ሀገር ዜጎችን በቁጥጥር ስር አዋሉ፡፡ የብሔራዊ መረጃና...

ለአማራ ሕዝብ ሠላምና አንድነት ሁሉም የየድርሻውን እንዲወጣ የአዲስ ክፍለ ከተማ የአማራ ተወላጆች አሳሰቡ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 06/2012 ዓ/ም (አብመድ) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) 39ኛ የምሥረታ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአማራ ተወላጆች፣ የመንግሥት ሠራተኞች እና ምሁራን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል፡፡ የአዲስ ከተማ ክፍለ...