እነሆ የዓለም ዓይኖች ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ አነጣጥረዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 21/2012ዓ.ም (አብመድ) ዓለም ሁሉ ዕይታው ኢትዮጵያ ላይ ነው፤ ከፊሎቹ በክፋት፣ ከፊሎቹ ለጥናት፣ ከፊሎቹ እውነታውን ለመረዳት፣ ሌሎቹ ደግሞ በቅናት፡፡ ‹‹አንቺ ለዓለም ብርቅ የሆንሽ፣ ለሰው ልጅ ሁሉ የተሰጠሸ ድንቅ ሚስጥር የት ነው ያለሽው?››...
በቀን ወቅያኖስ በማታ ሰደድ እሳት ትመስላለች፡፡
በቀን ወቅያኖስ በማታ ሰደድ እሳት ትመስላለች፡፡
ከመልካሟ ምድር፤ አየሁ ብዙ ሚስጥር
ከመዲናዋ ስር አለ ብዙ ሚስጥር፡፡ ከስሯ ያልተጠለለ የለም፤ የብዙ ብዙ የሆነ ሀብት፣ ያጣ የነጣ ድህነት፣ በድሎት ሽሮ የማይጎርስ፤ በማጣት እህል ውኃ የማይቀምስ፤ ኢትዮጵያዊነትን ወደኋላ የተወ...
የአማራና ኦሮሞ ምሁራን በአዲስ አበባ እየተወያዩ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 20/2012ዓ.ም (አብመድ) የሀገሪቱን ችግሮች ለመቅረፍ እና ለመንግሥት የመፍትሔ ምክረ ሐሳብ ለማቅረብ ያለመ የአማራና ኦሮሞ ምሁራን መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ ላይ ንግግር ያደረጉት አቶ ታየ ደንድአ ‹‹ከተወያየንና ሐሳብ ከተለዋወጥን የማንፈታው ችግር...
የባቡር ፕሮጀክቱን የሀገሪቱ ኪሳራ ከመሆን በመታደግ የኢኮኖሚ ማሳለጫ እንዲሆን የፉክክር ምዕራፎችን መዝጋት እንደሚያስፈልግ የአዋሽ-ወልድያ-ሀራ...
የባቡር ፕሮጀክቱን የሀገሪቱ ኪሳራ ከመሆን በመታደግ የኢኮኖሚ ማሳለጫ እንዲሆን የፉክክር ምዕራፎችን መዝጋት እንደሚያስፈልግ የአዋሽ-ወልድያ-ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት አስታወቀ።
የአዋሽ- ኮምቦልቻ- ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ሥራ እንዳይጀምር ያደረጉ ችግሮችን ለመፍታት እንደሚሠሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፓርቲዎች ጋር ሲያካሂድ የነበረው ውይይት ተበተነ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፓርቲዎች ጋር ሲያካሂድ የነበረው ውይይት ተበተነ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባና የሥነ ምግባር አዋጅ ማስፈጸሚያ ደንብ ዙሪያ ዛሬ ማካሄድ ጀምሮ የነበረው ውይይት ባለመግባባት ተቋርጧል፡፡
የፖለቲካ ፓርቲዎች...








