ኢዜማ ከ400 በላይ ወረዳዎችን ያካተተ እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ ዜጎች ማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) በባሕር ዳር ከተማ ከሚገኙ አባላቶቹና የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አድርጓል። የኢትዮጵያ ዜጎች ማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይና በፓርቲው ፖለቲካዊ ፕሮግራም ዙሪያ ነው ውይይቱን ያደረገው።
ኢዜማ በየትኛወም የሀገሪቱ...
በቀን 600 ሺህ ሊትር የምግብ ዘይት የሚያመርት ፋብሪካ ግንባታው ተጀመረ፡፡
ፋብሪካው በአዲስ አበባና በዙሪያዋ የሚገኙ የኦሮሚያ ክልል ከተማዎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ነው የተገለጸው።
500 ሜትሪክ ቶን የቅባት እህል አቀነባብሮ 600 ሺህ ሊትር የምግብ ዘይት የሚያመርት ‹ሸገር የምግብ ዘይት ፋብሪካ› በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ግንባታው ተጀምሯል።
የአዲስ...
መንግሥት ይከተለው የነበረውን የ70፡30 የተማሪዎች ምደባ ወደ 55፡45 ቀየረ፡፡
መንግሥት ተማሪዎች ወደ መሠናዶና በሂደትም ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ለምደባ ይሠራበት የነበረውን ለተፈጥሮ ሳይንስ 70 በመቶ እንዲሁም ለማኅበራዊ ሳይንስ 30 በመቶ የምደባ ሥርዓት ለተፈጥሮ ሳይንስ 55 በመቶ እንዲሁም ለማኅበራዊ ሳይንስ 45 በመቶ እንዲሆን መወሰኑን የሳይንስና...
‹‹ሕጋዊ መሆን አለመሆኑን የማረጋገጥ ኃላፊነት የተማሪዎችና ተቋማት ነው፡፡›› የከፍተኛ ትምህርት አግባብነት እና ጥራት ኤጄንሲ
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 14/2012ዓ.ም (አብመድ) ከግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመርቀዉ በተለያዩ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የተቀጠሩ ሠራተኞች ሕጋዊ መሆን አለመሆናቸዉን የማረጋገጥ ኃላፊነቱን የተመረቁበት ተቋም ወይም ተመራቂዎች እንዲወስዱ የማድረግ እርምጃ እንደሚወስድ የከፍተኛ ትምህርት አግባብነት እና ጥራት...
ትናንት ናፈቀኝ!
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 13/2012ዓ.ም (አብመድ) 1974ዓ.ም ሚያዝያ 26 ቀን ዕለተ ረቡዕ ሊነጋ ሲል ይህችን ምድር ተቀላቀልኩ። የልጅነት ጊዜየን ብዙም አልወደውም። ‹ለምን?› እንዳትሉኝ፤ ነገር ግን ዛሬ እየሆነ ያለውን ሳዬው ልጅነቴ ናፈቀኝ።
ያደኩት ስማዳ ወረዳ ወገዳ ከተማ...








