የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የቀረበ ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 23/2012ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን ስምንተኛ መደበኛ ስብሰባ እያካሄደ ነው፡፡
በዚህም ምክር ቤቱ የሕግ፣ ፍትሕና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና የውጭ ግንኙነትና የሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...
የቤት ሠራተኞች የሕግ ከለላ ባለማግኘታቸው የጉልበት ብዝበዛና የሞራል ጫና እየደረሰባቸው እንደሆነ ተናገሩ፡፡
የሕግ ክፍተቱ መስተካከል እንዳለበት ደግሞ በሕግ ዙሪያ የሚሠሩ አካላት ተናግረዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 22/2012ዓ.ም (አብመድ) በመኖሪያ ቤት ሠራተኛነት ከሚተዳደሩት ታዳጊዎች መካከል አበባ ይግዛው እና ነፃነት መንገሻ ለአብመድ እንደገለፁት የቤት ሠራተኝነት ሙሉ ጊዜን በሥራ ላይ ማሳለፍ...
የተካረረ የጽንፍ አመለካከት ውስጥ ያሉ የፖለቲካ ኃይሎች ብሔራዊ እርቅ ሳያካሂዱ ወደ ምርጫ መግባት ተገቢ...
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 21/2012ዓ.ም (አብመድ) ‹‹የኢትዮጵያ ኮንፌዴራሊስት ኃይሎች በሀገሪቱ ኅልውና ላይ ሊፈጥሩት የሚችሉትን አደጋ ለመቋቋም አልመናል›› በሚል ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት ፈጠሩ፡፡
ጥምረቱም ‹አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት (አብሮት)› የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፤ ጥምረቱን የፈጠሩት የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ...
ከሶማሌና አፋር ክልሎች የተወጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች ነገ በአዳማ ምክክር ሊያደርጉ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 20/2012ዓ.ም (አብመድ) የሠላም ሚኒስቴር የዜጎችን ደኅንነትና ብሔራዊ ጥቅሞች ለማስከበር፣ በሚከሰቱ ማኅበራዊ ችግሮችና ግጭቶች ምክንያት የተዛቡ ግንኙነቶች ወደ ቀደመው ለመመለስ የሚያስችሉ የተለያዩ የሠላም ግንባታና ብሔራዊ መግባባት ሥራዎችን እየሠራ መሆኑን አስታውቋል፡፡
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ...
ዘመናዊነት በኢትዮጵያ ከየት ወደ የት?
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 19/2012ዓ.ም (አብመድ) ዘመናዊነት በራሱ አከራካሪ ሐሳብ ነው፡፡ ዘመናዊነት የበለጠ የሰውን ልጅ ነፃ ያወጣዋል ወይስ ጦርነትን እና እልቂትን ያባብሳል? የሚለው ጥያቄም እስካሁን ድረስ በዘርፉ ምሁራን ዘንድ ወጥ የሆነ ምላሽ አላገኘም፡፡
የዘመናዊነት ሐሳብ በኢትዮጵያ...








