ጣና በለስ ቁጥር አንድ የሥኳር ፋብሪካ ግንባታን ግንቦት ላይ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡- ጥር 16/2012ዓ.ም (አብመድ) የግንባታ ቁሳቁስ መዘግየት በታሰበው ጊዜ ለማጠናቀቅ ሥጋት ሆኗል። የጣና በለስ የተቀናጀ የሥኳር ልማት ፕሮጀክት ግንባታው 2003 ዓ.ም ላይ ነበር የተጀመረው፡፡ በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተጀመረው ፕሮጀክቱ የግንባታ ጥራት ችግር ከመስተዋሉ...

በሰዎች ግድያ እና ማፈናቀል የተጠረጠሩ 13 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

ባሕር ዳር፡- ጥር 17/2012ዓ.ም (አብመድ) በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ወምበራ ወረዳ ሰዎችን በመግደል እና በማፈናቀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች መያዛቸውን የክልሉ የሰላም ግንባታ እና ጸጥታ ቢሮ ገልጧል፡፡ ባለፈው ጥር 8/2012 ዓ.ም በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን...

በምክንያት ለመምረጥ የሚያስችለው የፓርቲዎች ክርክር የቱ ነው? በሚዲያ የሚተላለፈው ወይስ በቀጥታ ከሕዝብ ጋር በመገናኘት...

ፓርቲዎች ክርክር ሲያደርጉ እርስ በእርስ ከመነቋቆር መቆጠብ እንዳለባቸው አስተያዬት ሰጪዎች ተናግረዋል፡፡ የአንድ ሀገር የዴሞክራሲ ባሕል ሊጎለብት የሚችለው ዜጎች በፖለቲካ ተሳትፏቸው ንቁ ሆነው ሲገኙ፣ ገዢውም ሆነ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሀገሪቱን ሊለውጡ የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በመቀራረብ ውይይት...

ስለታገቱት ተማሪዎች ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት ተስፋ የተጣለበት መፍትሔ ምንድን ነው?

ባሕር ዳር፡- ጥር 16/2012ዓ.ም (አብመድ) የተወሳሰበው የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጉዳይ አሁንም ተጨባጭ መረጃ አልተገኘበትም፡፡ የመታገታቸው ዜና ከተሰማበት ኅዳር 24/2012 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎቹ ስላሉበት ሁኔታ ግልጽ መረጃ አልተገኘም፡፡ መጀመሪያ አካባቢ አልፎ አልፎ በአጋቾቹ የእጅ ስልኮች...

አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሰንደቅ ያልተውለበለበበት ብቸኛው ዓለም አቀፍ መድረክ

ይህ ሰንደቅ እስካሁን ድረስ ከፍ ያላለበት አንድ መድረክ አለ፡፡ ይሄም ከእግር ኳስ ውድድር ሁሉ ትልቁ እንደሆነ በሚታመነው የዓለም ዋንጫ መድረክ ነው፡፡ በዚህ መድረክ ላይ ሰንደቁን ከፍ ለማድረግ ብዙ ጊዜ ጥረት ተደርጓል፤ ነገር ግን አልተሳካም፡፡...