በቶክዮ ኦሎምፒክ ሀገሪቱ የለመደችውን ድል ለማስመዝገብ በርትቶ መሥራት እንደሚገባ ፕሬዝዳንቷ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ባሕር ዳር: የካቲት 08/2012 ዓ.ም (አብመድ) ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን የመጀመሪያው ችቦ ዛሬ ለኩሰዋል፡፡
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኦሎምፒክ ቡድኑን የቶክዮ 2020 የመጀመሪያውን ችቦ ነው ዛሬ ጠዋት መስቀል አደባባይ ላይ የለኮሱት፡፡
የኢትዮጵያ መንግስት ለኦሎምፒክ...
ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የወረታ ደረቅ ወደብ እና ‹ተርሚናል› ግንባታ ተመረቀ።
ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የወረታ ደረቅ ወደብ እና ተርሚናል የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ዛሬ ተመረቀ።
የደረቅ ወደብ ግንባታው በሦስት ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው፡፡ በአንድ ጊዜ ሳይደራረብ 973 ኮንቴይነሮችን፣ በመደራረብ ደግሞ 1 ሺህ 950...
የኤክሳይዝ ታክስ አዋጁ ምን ምን ጉዳዮችን ይመለከታል?
የኤፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የኤክሳይዝ ታክስ አዋጁን በአብላጫ ድምጽ አጽድቃል፡፡
•ቋሚ ኮሚቴው በስራ ላይ ያለው የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ለረጅም ጊዜ በስራ ላይ የቆየ በመሆኑ እና የማምረቻ ወጪን...
“ እስካሁን ድረስ በእገታው ምክንያት ጥቃት ደርሶ አንድም ሰው ስለመሞቱ ሪፖርት አልተደረገም፡፡” ጠቅላይ ሚኒስትር...
“ እስካሁን ድረስ በእገታው ምክንያት ጥቃት ደርሶ አንድም ሰው ስለመሞቱ ሪፖርት አልተደረገም፡፡”
“ በአንድ ሀገር ሁለት የታጠቀና ሁለት መንግሥት ሊኖር አይችልም፡፡” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶክተር)
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ማብራሪያ...
አራት አዲስ የኖቭል ኮሮና ቫይረስ ተጠርጣሪዎች በኢትዮጵያ መገኘታቸውን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 25/2012 ዓ.ም (አብመድ) እስካሁን ከ23 ሀገራት 14 ሺህ 557 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የዓለም የጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡
በአሁኑ ወቅት አራት ሰዎች (አንድ ቻይናዊ እና ሶስት ኢትዮጵያውያን) በኖቭል ኮሮና ቫይረስ ተጠርጥረው፣ አንድ በአክሱም...








