የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ30 በላይ ሀገራት በረራውን እንዲያቋርጥ ተወሰነ፡፡

ከማረሚያ ቤቶች ጋር በተያያዘም የቤተሰብ ጥየቃ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቋረጥ ይደረጋል፤ ህጻናት የያዙ፣ የአመክሮ ጊዜያቸው የደረሰ፣ ጉዳያቸው ቀላል የሆኑ ሰዎችም እንዲፈቱ ተወስኗል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶክተር) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር...

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ጥንቃቄ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት የሆነውን ኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የቅድመ ጥንቃቄ ሥራዎችን እየሠራ መሆኑን ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ፡፡ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያስችል የቴክኒክ ኮሚቴ በማቋቋም ሥራ ጀምሯል፡፡...

ረጃጅም ሰልፎችንና ተጠጋግቶ በታክሲ መሄድን በማስቀረት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ይከላከሉ!

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) የእግር ጉዞ በማድረግ የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን እንግታ፣ ጤናችንም እንጠብቅ! የእግር ጉዞ ማድረግ ካሎሪን በማቃጠል ክብደታችን እንዲቀንስም ሆነ ባለበት እንዲረጋ ያደርጋል፡፡ በቀን 30 ደቂቃ የእግር ጉዞ ማድረግ ልባችን እንዲጠነክርም የራሱን...

ፋሲል ከነማ በፕሪሚዬር ሊጉ መሪነቱን አስጠብቋል፡፡

በ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታ ባሕር ዳር ከነማ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ ባሕር ዳር ከነማ ከመቀሌ 70 እንደርታ ጋር መቀሌ ላይ ተጫውቶ ያለምንም ግብ ተለያይቷል፡፡ የባሕር ዳር ከነማ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጨዋታውን አስመልክቶ...

በ2011 ዓ.ም ከ10 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶች ጠፍተዋል፡

እስከ የካቲት መጨረሻ ብቻ 811 የቴሌኮም ማጭበርበርና አደጋዎች ተከስተዋል፡፡ በ2011 ዓ.ም ከ10 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶች ጠፍተዋል፡፡ በአማራ ክልል የቴሌኮምና የኤሌክትሪክ አገልግሎት ደኅንነትን በመጠበቅ የአገልግሎት ጥራቱን ለማሻሻል ስምምነት ተፈጽሟል፡፡ ኢትዮ...