በቀውስ ወቅት የተግባቦት ሥልት ምን መሆን አለበት?
“በቀውስ ወቅት ትክክለኛ፣ ያልተዛባ፣ ወቅታዊ እና ተደጋጋሚ መረጃ ለሕዝብ ማድረስ ‹የማኅበረሰብ ክትባት› ተደርጎ ይወሰዳል፡፡” ዶክተር አደም ጫኔ-የጋዜጠኝነትና ስነ ተግባቦት ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር
በቀውስ ወቅት የተግባቦት ሥልት ምን መሆን አለበት?
ወቅቱ ዓለማችን በሁሉም አቅጣጫ በተመሳሳይ ሁኔታ...
“በቀውስ ወቅት ተግባቦት የሚሠራጭ መረጃ ዓላማው በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ፍርሃት ወይም መዘናጋት እንዳይፈጠር ማድረግ...
“በብዙኃን መገናኛዎች መልእክት ተላለፈ ማለት ታዳሚው ተረድቶታል ለማለት ዋስትና አይሆንም፤ የሥነ ልቦና ምላሾችን ማጤን ያስፈልጋል፡፡” ግዛቸው አስናቀ (ዶክተር)
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 26/2012 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንደገባ ከተነገረበት መጋቢት መጀመሪያ ሳምንት አንስቶ...
የጉምሩክ ኮሚሽን ባለፉት 9 ወራት 7 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር የሚገመት ኮንትሮባንድ መያዙ አስታውቀዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 26/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ የጉሙሩክ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫውም የሕገ ወጥ ንግድ ተሳትፎ ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽንም በዘጠኝ ወራት አፈጻጸሙም 7 ነጥብ...
የመቂ-ዝዋይ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) እና ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ተመረቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 26/2012 ዓ.ም (አብመድ) የመቂ-ዝዋይ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር)፣ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳና የቀድሞ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝም በተገኙበት ተመርቋል።
የመስኖ ፕሮጀክቱ...
ከትናንት የምርመራ ውጤት ምን እንማር?
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 25/2012 ዓ.ም (አብመድ) ትናንት በሁለት ኢትዮጵውያን ላይ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ጤና ሚኒስቴር ማሳወቁ ይታወሳል፡፡
ሁለቱም የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌላቸውና በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች ጋር ንክኪ ስለመኖራቸውም ያልታወቁ ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችም...








