“ቀለበታዊ ግርዶሽ በኢትዮጵያ ድጋሚ የሚታየው ከ18 ዓመታት፤ ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ የሚኖረው ደግሞ ከ146 ዓመታት...

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በፊት መቼ የፀሐይ ግርዶሽ ተከስቶ ነበር? ቀጣይስ ይህ ታሪካዊ ክስተት መቼ ይከሰታል? ለሚሉ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ በመጪው ሰኔ 14 ቀን 2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ እንደሚከሰት የኢትዮጵያ ስፔስ...

ተጓዳኝ የጤና ችግር ያለባቸው አረጋውያን ከኮሮና የበለጠ መጠንቀቅ እንዳለባቸው ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 30/2012 ዓ.ም (አብመድ) የተለያዩ የጤና ችግሮች ያሉባቸው አረጋውያን በልዩ ሁኔታ ራሳቸውን ከኮሮና ቫይረስ አጋላጭ ሁኔታዎች እንዲጠብቁ እየተመከረ ነው፡፡ ዕድሜያቸው ከ65 ዓመት በላይ የሆኑና በተለያዮ የሕክምና ሁኔታዎች ውስጥ ያሉ ሰዎች የቆዩ የጤና...

በትግራይ ክልል አራት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።

በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥርም 191 ደርሷል፡፡ ዛሬ እኩለ ቀን ላይ ጤና ሚኒስቴር ባወጣው መረጃ 25 ሰዎች በኮሮናቫይረስ እንደተያዙ አረጋግጦ ነበር። ሚኒስቴሩ አሁን ባወጣው መረጃ ደግሞ ተጨማሪ አራት ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ገልጿል። መደበኛ የ24...

አብን አዲስ የሽግግር መንግሥት ለወቅቱ አገራዊ ሁኔታ መፍትሄ ይሆናል የሚል እምነት እንደሌለው ገለጸ።

ምርጫው እስኪካሄድ በሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት መቆየትና የሽግግር ሂደቱን መምራት ለሕዝብ እና ለአገር ሰላምና ደኅንነት በአንጻራዊነት የተሻለ መሆኑን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ገልጿል። የአብን ብሔራዊ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሚያዝያ 26 እና 27 ቀን 2012 ዓ.ም...

ሰኔ ውስጥ በኢትዮጵያ የፀሐይ ግርዶሽ ይከሰታል፡፡

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 29/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ፣ ፓኪስታን፣ ህንድ እና ማዕከላዊ አፍሪካ ሰኔ 14 ቀን 2012 ዓ.ም ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ እንደሚከሰት የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የፀሐይ ግርዶሹ ከምዕራብ እስከ ሰሜን ምሥራቅ የሀገሪቱ...