“ኢትዮጵያ በዓባይ ውኃ አጠቃቀም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ ተፈጥሯዊ ካሳ የምትጠይቅበት ወቅት ነው፡፡” ፕሮፌሰር በላይ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2012 ዓ.ም (አብመድ) አሜሪካ በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ይዛው የነበረውን የፀረ ሽብር እንቅስቃሴ ማለዘቧን ተከትሎ በዚህ ወቅት የአፍሪካ ቀንድ የፖለቲካዊ ዲፕሎማሲ ድርሳን ሲገለጥ የዓባይ ውኃ አጠቃቀም ቀዳሚ አጀንዳ ሆኖ ይገኛል፡፡ የዓባይ ዲፕሎማሲ...

የፊደል ገበታው አባት ጌታ ቀኝ አዝማች ተሰፋ ገብረሥላሴ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 25/2012 ዓ.ም (አብመድ) ለኢትዮጵያ የፊደል ገበታ በመቅረፅ ብርሃን የሆኑት ቀኝ አዝማች ተስፋ ገብረሥላሴ በ1895 ዓ.ም ነበር የተወለዱት፡፡ ለቤተሰባቸው ስምንተኛ ልጅ ናቸው፡፡ አርበኛ፣ ደራሲ እና አሳታሚ ቀኝ አዝማች ተሰፋ ገብረሥላሴ፤ በልጅነታቸው ነበር...

የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተማሪዎችና መምህራን ያለክፍያ በዲጂታል ቤተ መጽሐፍት እንዲጠቀሙ ተወሰነ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2012 ዓ.ም (አብመድ) የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተማሪዎችና መምህራን የኦንላይን መማር ማስተማር ሂደቱን እንዲያስቀጥሉ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡ የኮሮናቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱን ተከትሎ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና መቋረጡ ይታወቃል፡፡ በዩኒቨርሲቲዎችና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የተቋረጠውን...

ሚዛኑን የሳተው የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ሪፖርት እንዲስተካከል አብን ጠየቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2012 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) "አምነስቲ ኢንተርናሽናል" ያቀረበዉ ሪፖርት የሚጠበቅበትን ሙያዊ ገለልተኝነት ያልተከተለ መሆኑን አስታውቃል፡፡ "አምነስቲ ኢንተርናሽናል" ከሰሞኑ ያወጣው ሪፖርት ቀደም ሲል ሲያወጣቸው ከነበሩ በአንፃራዊነት የተሻለ ገለልተኝነት ከነበራቸው ሪፖርቶች በተለየ...

በዘንድሮው የክረምት ወቅት ለሰብል ምርት የማይውል አንድም መሬት መኖር እንደሌለበት አቶ ብናልፍ አንዷለም ተናገሩ።

የፌዴራልና የአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የሥራ ኃላፊዎች በሰሜን ሸዋ ዞን የግብርና ሥራዎችንና ኢንዱስትሪዎችን ጎብኝተዋል። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በብዙ ዘርፎች ተጽዕኖ እያሳደረ ይገኛል፡፡ በመጪው የመኸር እርሻ እና በሰብል ምርታማነት ላይ ሊያደርስ የሚችለው ተጽዕኖም ከስጋቶች መካከል ነው።...