በሐረሪ ክልል በአረንጓዴ ልማት የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) በክልሉ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በ” ደከር ” አካባቢ ዛሬ ተጀምሯል።
ርዕሰ መስተዳድሩ መርሃ ግብሩን ሲያስጀምሩ እንደገለጹት በክልሉ ባለፈው ዓመት የአረንጓዴ አሻራ ቀን ከተተከለው ከ190 ሺህ በላይ...
አትሌት ወንድወሰን ከተማ ማሞ ለአራት ዓመታት ከውድደር ታገደ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) አትሌት ወንድወሰን ከተማ ማሞ እ.አ.አ እስከ 2024 ከማንኛውም ውድደር መታገዱን ብሔራዊ ፀረ አበረታች ቅመሞች ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የብሔራዊ ፀረ አበረታች ቅመሞች ጽሕፈት ቤትን ጠቅሶ ባወጣው መረጃ...
የእርሻ መሬታቸው እንዲመለስላቸው በቅርቡ ከአማራ ክልል ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተመለሱ ተፈናቃዮች ጠየቁ፡፡
የክልሉ መንግሥትና ኮማንድ ፖስት ደግሞ የእርሻ መሬቶችን እያስመለሱ፣ የመጠለያ ችግሮችም እንዲቀረፉ እየሠሩ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 27/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው በአማራ ክልል ተጠልለው ከነበሩት ከ49 ሺህ በላይ ሰዎች መካከል ከ30 ሺህ...
የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ተጀመረ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) አምስት ቢሊዮን ችግኞች የሚተከሉበት የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ቀን በመላው ኢትዮጵያ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የመርሀ ግብሩን መጀመር አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ባስላለፉት መልእክት ኢትዮጵያ በአራት ዓመታት 20 ቢሊዮን ችግኞችን...
በዚህ ክረምት አምስት ቢሊዮን ችግኞችን ለመትከል ያለመው የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ዛሬ ይጀመራል፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) የዚህ ዓመት የአረንጓዴ አሻራ ቀን ዛሬ ዓርብ ግንቦት 28/2012 ዓ.ም ይጀመራል፡፡
መርሀ ግብሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሀዋሳ ላይ ይጀመራል። በአማራ ክልል ደግሞ በሰሜን ሜጫ ወረዳ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ተመሥገን...








