በአንድ ጀንበር ከመኖሪያ ቤትነት ወደ ሆስፒታልነት፡፡
ከ17ቱ የቤተሰብ አባላት 11 የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2012 ዓ.ም (አብመድ) 17 የቤተሰብ አባላት በአንድ ጣሪያ ሥር ሕይወትን በተለመደው መልክ ይመራሉ፡፡ ምንም እንኳን የዚህ ታሪክ መቼት በህንድ ቢሆንም ነገ የኢትዮጵያውያን ዕጣ ፋንታ ላለመሆኑ...
የእምቦጭ አረምን በዘላቂነት ለማስወገድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተቀናጀ አሠራር እንደሚያስፈልግ የዩኒቨርሲቲዎች የሥራ ኃላፊዎች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከስምንት ዓመታት በፊት በጣና ሐይቅ ላይ የተከሰተው የእምቦጭ አረም ከጊዜ ወደ ጊዜ የስርጭት ዓድማሱ እየሰፋ በሐይቁ ኅልውና ላይ አደጋ መሆኑ በተደጋጋሚ ሲነገር ቆይቷል፡፡ አረሙን በጊዜያዊነት እና በዘላቂ ሁኔታ...
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር ትናንት ተጀምሯል፤ ዛሬም ቀጥሎ እንደሚውል ታውቋል፡፡
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን የውኃ ሙሌት እና ዓመታዊ የውኃ አለቃቅ በተመለከተ በኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ መካከል የሚደረገው የሦስትዮሽ ድርድር ተካሂዷል፡፡ የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር በማኅበራዊ ገጹ እንዳስታወቀው ትናንት ሰኔ 02 ቀን 2012 ዓ.ም በበይነ-መረብ...
አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሆኑ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 02/2012 ዓ.ም (አብመድ) የቀድሞው የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በድጋሚ በቃል አቀባይነት ተሹመዋል፡፡
ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት በአምባሳደርነት ያገለገሉት ዲና ሙፍቲ ከውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ከወጡ በኋላ በኬንያ እና...
የወይዘሮ ኬሪያ በፈቃዳቸው ኃላፊነት መልቀቅ ሕወሐት እየለዬለት፣ እየተሸነፈ መሄዱን እንደሚያሳይ ዶክተር ሲሳይ መንግሥቴ ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ የነበሩት ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን ዛሬ አስታውቀዋል፡፡
የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሐት) የሥራ አስፈጻሚ አባልና የቀድሞዋ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ከኃላፊነት...








