በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓታት 33 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው።
በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 624 የላቦራቶሪ ምርመራ በ33 ሰዎች ላይ ቫይረሱ መኖሩ ተረጋግጧል፡፡ ቫይረሱ እንዳለባቸው በምርመራ የተረጋገጡትም ስምንት ከምዕራብ ጎንደር ለይቶ ማቆያ፣ ሁለት ከምቦልቻ ከተማ አስተዳደር፣ አንድ ከዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር፣ 22 ከሰሜን...
“እንደ ናይል የታችኞቹ ተፋሰስ ሀገራት በበላይነት ተቆጣጥረው የሚጠቀሙበት ወንዝ በዓለም የለም።” ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ
እንደ ናይል የታችኞቹ ተፋሰስ ሀገራት በበላይነት ተቆጣጥረው የሚጠቀሙበት ወንዝ በዓለም እንደሌለ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የዓባይ ውሃ ጉዳይ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ አስታወቁ፡፡
ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ ከአዲስ ዘመን ጋር ባደረጉት...
“ቦታው ሲኖር ሰው ይኖራል፤ ሰው ካለ ደግሞ ታሪክ ተጠብቆ ይዘልቃልና ለታሪካችን ስንል ቦታውን እንታደግ፡፡”...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) በመላው ዓለም ሰማይ ስር የኢትዮጵያን ሰንደቅ አዝሎ ከሚዞረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀጥሎ በማዕበል እና ወጀብ እየታገዘ በውኃማ አካል ላይ እንደ ቀስተደመና የሚዘረጋው የኢትዮጵያ ሰንደቅ በጣና ሐይቅ ላይ ነው፡፡
የጣና...
በኢትዮጵያ በተጨማሪ 179 ሰዎች ላይ የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ4 ሺህ 845 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ179 ሰዎች ላይ ቫይረሱ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ባለፉት 24 ሰዓታት ምርመራ ከተደረገላቸው ውስጥ ሰላሰው በአስከሬን ላይ የተካሄደ...
ከ 3 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን ሚኒስቴሩ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 05/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከ 3 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በሁለት ቀናት ብቻ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው እንደገለጹት ትናንት ሰኔ 4/2012 ዓ.ም ወደ ድሬዳዋ ከተማ...








