ጤና ሚኒስቴር ዴክሳሜታሶን የተሰኘው መድኃኒት ለኮሮና ጽኑ ህሙማን ኢንዲሰጥ መወሰኑን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 1 2/2012 ዓ.ም (አብመድ) ዴክሳሜታሶንን እንደ ድንገተኛ ሕክምና ለመጠቀም መወሰኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቀዋል።
መድኃኒቱን በተመለከተ በእንግሊዝ መንግሥት የተካሔደውን ጥናት እና ሪፖርት ጤና ሚኒስቴር በዝርዝር ማየቱን ሚኒስትሯ በፌስ ቡክ ገጻቸው...
ግብጽ ድርድሩን አቋርጣ የምትወጣ ከሆነ ከዚህ በኋላ ለድርድር የምትቀመጥበት ምንም ዓይነት መንገድ አለመኖሩን ኢትዮጵያ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 09/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ሰሞኑን እየተካሄደ ያለውን የሕዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር አስመልክተው ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በመግለጫቸው እንዳመላከቱት ግብጽ ከዚህ በፊት በድርድሩ ስታሳየው...
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 109 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው፤ የአንድ ሰው ሕይወትም አልፏል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 09/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ5 ሺህ 102 ሰዎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ በ109 ሰዎች ላይ የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡
በሀገሪቱ እስከ ዛሬ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎችም 3 ሺህ 630 ደርሷል፡፡
ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ከ1...
የኢትዮጵያ ሳተላይት በቀን 40 ሺህ ዶላር ግምት ያለው መረጃ አንደምትልክ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ኢንስቲትዩት...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2012 ዓ.ም (አብመድ) ሳተላይቷ በሚሰጣት ትዕዛዝ መሠረት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ ክትትል በማድረግ መረጃ እንደምታደርስ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬተር ሰሎሞን በላይ (ዶክተር) ለአብመድ ተናግረዋል፡፡
ሁለተኛውን የዓለም ጦርነትን ተከትሎ የፉክክር መድረክ መሆን የጀመረው...
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 176 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው፤ ሦስት ሰዎች ደግሞ ሕይወታቸው አልፏል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ5 ሺህ 636 ሰዎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ በ176 ሰዎች ላይ የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉንም የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ዛሬ ቫይረሱ የተገኘባቸው ከ5 እስከ 90...








