በሦስት ወራት ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ180 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2012 ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት ሦስት ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከ180 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ከኅብረተሰብ ተሳትፎ መገኘቱን የግድቡ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ገልጿል። ገቢው የኮሮናቫይረስ ኢትዮጵያ ውስጥ...

የአዋሽ ኮምቦልቻ ሀራ ገበያ የባቡር መስመር ፕሮጀክት አሁንም የኤሌክትሪክ ኃይል ጥበቃ ላይ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ደግሞ ውል ሰጥቶ ሥራ ለማስጀመር ከገንዘብ ሚኒስቴር ገንዘብ እንዲለቀቅለት ጠይቆ ምላሽ እየጠበቀ መሆኑን ተናግሯል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2012 ዓ.ም (አብመድ) በ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚገነባው የአዋሽ ኮምልቻ ሀራ ገበያ የባቡር...

ምጣኔ ሀብታዊ ትግል እና ኮሮናቫይረስ

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2012 ዓ.ም (አብመድ) አቶ ዋሲሁን በላይ በግል የምጣኔ ሀብት ተንታኝ ናቸው፤ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት ላይ ሊያስከትል ስለሚችላቸው ችግሮችና ከቀውሱ የመውጫ መንዶችን የሚያሳዩ ማብራሪያዎችን ለአብመድ ሰጥተዋል፡፡ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ተንታኙ አቶ ዋስይሁን...

በጋዜጠኞች እና በጋዜጠኝነት ሙያ ያለውን ጫና ማስቀረትና ዘርፉን ማጎልበት ላይ ጠንክሮ እንደሚሠራ የኢትዮጵያ ብዙኃን...

የኢትዮጵያ ብዙኃን መገናኛ ባለሙያዎች ማኅበር ህጋዊ እውቅና ማግኘቱን አስታውቋል። በዘርፉ የተሻለ ልምድ ያላቸውና በሃገር ውስጥና በዓለም አቀፍ የዜና አውታሮች ላይ የሚሰሩ ዘጠኝ ሥራ አስፈጻሚ አባላትን መርጦ ነው ወደ ሥራ የገባው። ማኅበሩ ''የብዙኃን መገናኛ '' ተብሎ...

መንግሥት የሠራተኞችን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት ያደረገውን ጥናት ማጠናቀቁን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 18/2012 ዓ.ም (አብመድ) አነስተኛ ደሞዝ የሚከፈላቸው የመንግሥት ሠራተኞችን የመኖሪያ ቤት ጫና የሚያቃልል ጥናት አስጠንቶ ለመንግሥት ሊያቀርብ መሆኑን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታውቋል። የመንግሥት ሠራተኞች ለረጅም ዓመታት በምሬት ከሚያነሷቸው ችግሮች አንዱና ዋነኛው የመኖሪያ ቤት...