የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ከ 97 ሚሊዮን ብር በላይ ውዝፍ እዳ ለጎንደር ከተማ አስተዳደር እንዲከፍል...
ድርጅቱ ለአውሮፕላን ማረፊያና ለቢሮ አገልግሎት ከ2002 ዓ·ም እስከ 2012 ዓ·ም ድረስ ሲጠቀምበት ለነበረው ቦታ 97 ሚሊዮን 584 ሺኅ 125 ብር እንዲከፍል በፍርድ ቤት ተወስኖበታል።
የኢትዮጵያ ኤርፓርቶች ድርጅት የጎንደር አፄ ቴዎድሮስ ኤርፖርት አስተዳደር ለ10...
በመጪው መስከረም እምቦጭ አረምን ከጣና ሀይቅ ለማስወገድ የሚያስችል የዘመቻ ሥራ እንደሚከናወን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 9/2012 ዓ.ም (አብመድ) የእምቦጭ አረምን በዘላቂነት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ያስችላል ተብሎ በተዘጋጀው ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተገኙበት ውይይት ተደርጓበታል።
ስትራቴጂክ ዕቅዱ አረሙን ማስወገድ፣ በዘላቂነት የውኃና አካባቢ ጥበቃ መሥራትና ነፃ...
በናይል ተፋሰስ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በተፋሰሱ ሀገራት መካከል ታላቁ የሕዳሴ ግድብን በተመለከተ የጠራ የጋራ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 9/2012 ዓ.ም (አብመድ) በናይል ተፋሰስ ሀገራት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ታላቁ የሕዳሴ ግድብን የተመለከተ የፓናል ውይይት ዛሬ ተካሂዷል።
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በውይይቱ የተሳተፉት በናይል ተፋሰስ ሀገራት...
ኢትዮጵያ በዓለም የጤና ድርጅት የተጀመረውን የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛን የሚያስተዋውቅ ዘመቻ ተቀላቀለች።
ኢትዮጵያ በዓለም የጤና ድርጅት የተጀመረውን የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛን የሚያስተዋውቅ ዘመቻ ተቀላቀለች።
ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን የመከላከል ሥራውን አጠናክሮ ለማስቀጠል በዓለም የጤና ድርጅት የተጀመረውን የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛን የሚያስተዋውቅ ዘመቻ ተቀላቀለች።
ዘመቻውም “ማስክ ኢትዮጵያ” ተብሎ ተሰይሟል::
ይህንንም...
የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ700 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ ማድረጉን ኤጀንሲው ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 8/2012 (አብመድ) የዳያስፖራው ማኅበረሰብ በ2012 በጀት ዓመት ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ 737 ሺህ 506 ዶላር ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታውቋል።
የግድቡ ግንባታ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን የዳያስፖራው ማኅበረሰብ ከ42 ሚሊዮን...







