‘ከውጫሌ ውል እስከ አድዋ ድል የኢትዮጵን ታሪክ ይዘክራል’ የተባለው የባሕል ማዕከል ግንባታ ተጠናቀቀ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 14/2012 (አብመድ) ዳግማዊ አጤ ምኒልክ ከጣልያን ጋር የውጫሌ ስምምነትን በተፈራረሙበት ታሪካዊ ቦታ ላይ የተገነባው የይስማ ንጉሥ የባሕል ማዕከል ግንባታ መጠናቀቁን የአምባሰል ወረዳ ባሕልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
ጽሕፈት ቤቱ እንዳስታወቀው ግንባታው የመግቢያ...
በማኅበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ በተደረገው የምርመራ ዘመቻ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በ80 በመቶ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 13/2012 (አብመድ) በማኅበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ በተደረገው የኮሮና ቫይረስ የምርመራ ዘመቻ ቀድሞ ከነበረው በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በ80 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በሁለት ሳምንታት ለመመርመር ከታቀደው 200 ሺህ ሰው ባለፉት 12...
የገቢዎች ሚኒስቴር በ2012 በጀት ዓመት 233 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከ2011 በጀት ዓመት የ35 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ብልጫ ያለው ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የሀገር ውስጥ ታክስ፣ የውጭ ንግድ ቀረጥና ታክስ የገቢ ዕድገቱ ከ2011 በጀት ዓመት አንጻር እድገት...
ዘላቂ ሠላም ለማስፈን በጥናት ላይ ተመሥርቶ እየሠራ መሆኑን የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2012 (አብመድ) በኢትዮጵያ ዘርን፣ ሀይማኖትንና ማንነት ላይ ያተኮሩ የሚመስሉ ግጭቶች ዳግም እንዳይከሰቱ በጥናት ላይ የተመሠረተ መፍትሔ ለማምጣት ከመንግሥት ጋር በመተባበር እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስታወቀ።
ጉባኤው በቅርቡ በሻሸመኔና አካባቢው በሚገኙ...
ሦስት ቢሊየን ብር ለማሰባሰብ የታቀደበት ‘’ገበታ ለሃገር’’ ይፋ ተደረገ።
በሚገኘው ሃብት ጎርጎራ፣ ወንጪ እና ኮይሻ በሚቀጥለው ዓመት ይለማሉ ተብሏል፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/ 2012 (አብመድ) የገበታ ለሃገር መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለኢትዮጵያ ብልጽግና አሻራቸውን የሚያኖሩበት ነው ተብሏል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ...





