የመግለጫ ጋጋታ ህዝብን ከሞት አያድንምና መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለዉን ጭፍጨፋ ማብራሪያ እንዲሰጥበት...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጥቃት አድርሰዋል የተባሉት ኦነግ ሸኔ እና ህወሃት በሽብርተኝነት እንዲጠየቁ የምክር ቤቱ አባላት አሳስበዋል፡፡
ብልጽግና ያለሰዉ ምንም ባለመሆኑ ህይወቱ እያለፈ ያለን ህዝብ ድምጽ መወከል አንችልም...
”ሰላማዊ ሕዝብን በመጨፍጨፍና በማስጨፍጨፍ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ሰው የመሆን ስብዕና የጎደላቸው ናቸው”...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) “ሰላማዊ ሕዝብን በመጨፍጨፍና በማስጨፍጨፍ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ሰው የመሆን ስብዕና የጎደላቸው ናቸው” ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ተናገሩ።
ርእሰ መሥተዳድሩ በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ...
በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ዋጋ ቃንቃ ቀበሌ በንፁሀን ዜጐች ላይ በደረሰው አሰቃቂ ጥቃት...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት እንደገለጸው በንፁሀን ዜጐች ላይ እየደረሰ ያለው አሰቃቂ ጥቃት በተደጋጋሚ እየተፈፀመ የዜጐችን ህይወት እየቀጠፈም ይገኛል፤ በመሆኑም ለሀገርና ለሰው ልጅ ክብርና ስብዕና በሌላቸው የጥፋት ሃይሎች ላይ መንግስት...
“ዘር ተኮር ጥቃቱ ያስተማረን እውነት ቢኖር የለውጥ ሃይሉን ሃሳብ ከልብ የሚደግፉት ውስኖች ብቻ እንደሆኑ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 23/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን በአፋቸው የሚያነበንቡት የትየለሌ ቢሆኑም በልብ ማኅተማቸው ያተሟት ግን አልፈዋል ወይም ውስኖች ናቸው፡፡ ጊዜያዊ ጥቅም እና የጋራ ጠላት የሚያስተሳስራቸው ቡድኖች በየጊዜው ጋብቻ ቢፈፅሙም ለፍች ግን ጀንበር...
“አማራዊ ማንነታችን የጥቃት ምንጭ መሆኑ ሊቆም ይገባል” ሲሉ የንግድ ሚኒስትሩ አሳሰቡ፡፡
"አማራዊ ማንነታችን የጥቃት ምንጭ መሆኑ ሊቆም ይገባል" ሲሉ የንግድ ሚኒስትሩ አሳሰቡ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 23 /2013 ዓ.ም (አብመድ) የንግድ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በወለጋ የደረሰውን ጥቃት አስመልክቶ በቲውተር ገፃቸው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው “ ከወንድም ህዝቦች ጋር...








