በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በአማራ ህዝብ ላይ ጥቃት በሚፈጽሙ አካላት ላይ ድርጊታቸውን የሚመጥን እርምጃ መንግስት...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) እሁድ ጥቅምት 22 ቀን 2013 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ጋንቃ ቀበሌ በሚኖሩ ንፁኃን አማራዎች የጅምላ ጭፍጨፋ ተፈጽሟል፡፡ ለደረሰው ዘር ተኮር ጥቃት መንግሥት አሁንም...
“መንግስት እውነተኛ የህግ ተጠያቂነትን ሊያሰፍን ይገባል” የሕግ ምሁራን
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች ማንነት ላይ ያነጣጠሩ እና ጭካኔ የተሞላባቸው ጥቃቶች በንጹሃን ላይ እየተፈጸመ ነው፤ ጥቃቶቹ የተጠኑ እና ፈጻሚዎቹም የሚታወቁ መሆናቸው መንግስት በመግለጫው አረጋግጧል፡፡
አብመድ ያነጋገራቸው የህግ ምሁራን ችግሩን በዘላቂነት...
መንግሥት ለዜጐች አስፈላጊውን ጥበቃ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጠየቀች፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በወለጋ የተፈፀመውን ዘር ተኮር ጥቃት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥታለች፡፡
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት እንዳሉት...
“ለሀገርና ለሕዝብ ጥቅም ሲባል ልናሰምረው እና ልናከብረው የሚገባን ቀይ መስመር ተጥሷል” የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳኅለወርቅ...
ፕሬዝዳንቷ ጥቅምት 22/2013 ዓ/ም በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ነዋሪ አማራዎች ላይ በተፈጸመው የግፍ ጭፍጨፋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገልጸዋል፡፡
በጽሕፈት ቤቱ የፌስ ቡክ ገጽ ይፋ የሆነው የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ሙሉ መልእክት፡-
የሰማሁት ዜና...
‹‹ህፃናት እየተራቡ ነው፤ መንግሥት ሊደርስልን ይገባል›› በጉሊሶ ወረዳ ጥቃት የደረስባቸው ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔ ዛሬ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) በምዕራብ ወለጋ ዞን በጉሊሶ ወረዳ ዘር ተኮር ጥቃት ደርሷል፡፡ አብመድ ያነጋገራቸው የአካባቢው ነዋሪዎች እንዳሉት በተፈፀመው ግድያ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎችን አስክሬን በክብር እያሳረፉ ነው፤ የቆሰሉትንም ወደ ህክምና በማድረስ ላይ...








