ህወሃት በትልልቅ ከተሞች ጥፋት እንዲፈፅም ኃይል ማሰማራቱን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀኔራል እንደሻው ጣሰው...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) ወቅታዊውን የሃገሪቱን የፀጥታ ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀኔራል እንደሻው ጣሰው ህወሃት ህዝብ እና ሃገርን ለጥበቃ በተሰማራ የመከላከያ ሰራዊት ኃይል ላይ ጥቃት መፈፀም ክህደት ነው...

በሰሜን ኢትዮጵያ በመከላከያ ሰራዊት እየተወሰደ ያለው እርምጃ ግልጽ፣ የተወሰነ እና ሊደረስበት የሚችል አላማን ያነገበ...

ባሕር ዳር፡ጥቅምት 27/ 2013 ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፈው ማክሰኞ ህወሓት ትግራይ ክልል በሚገኘው የሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ተከትሎ መከላከያ ሰራዊት እርምጃ መውሰድ መጀመሩን በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አስታውቀዋል፡፡ እየተካሄደ ያለው ዘመቻም በሃገሪቱ ህግና...

ሀገሪቱ በገጠሟት ወቅታዊ ችግሮች ምክንያት ብሔራዊ ጥቅሟን የሚነካ ድርድር እንደማታካሂድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ የዲፕሎማሲ ስራዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጧል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት መግለጫ ያለፉት ሳምንታት ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራዎች የተሰሩበት መሆኑን አንሰተዋል። የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ...

የሶማሌ ክልል ተፎካካሪ ፓርቲዎች የሀገር መከላከያ ኃይል በከሃዲው ህወሃት ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ እንደሚደግፉ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጪ ግንባር፣ የሶማሌ ፌዴራሊስት ፓርቲ፣ ዱቦና ድግኖ ፓርቲ፣ የምዕራብ ሶማሌ ዲሞክራቲክ ፓርቲ፣ የብልፅግና ፓርቲ እና የእኩልነትና የነጻነት ፓርቲ በጅግጅጋ ከተማ ባደረጉት ስብሰባ ስለ ሀገሪቱ ወቅታዊ...

“ህግ በማስከበሩ ሂደት በሕዝቦች መካከል የሻከረ የታሪክ ግንኙነት መፈጠር የለበትም” ሲሳይ መንገስቴ (ዶክተር)

ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) በተደጋጋሚ እንደሚባለው “በዓለም ላይ መጥፎ የሚባል ሠላም፤ መልካም የሚባል ጦርነት የለም” በተለይ በትናንትናው አብሮነት መፃዒውም በጋራ በተሳሰረ ወንድም ሕዝብ መካከል የሚፈጠር ግጭት አሸናፊም ሆነ ተሸናፊ ካለመኖሩ ሌላ ውጤቱ...