በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት በወታደራዊ ሕግ የሚያስጠይቅ ከፍተኛ ወንጀል መሆኑን የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም (አብመድ) የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ወለድ 102ኛ ክፍለ ጦር በሰሜን ዕዝ ላይ የህገወጡ ትህነግ ልዩ ሃይል የፈጸመው ጥቃት በእጅጉ አሳፋሪ፣ ሃገራዊ ክህደትና በወታደራዊ ሕግ የሚያስጠይቅ ከፍተኛ ወንጀል መሆኑን ገልጿል።
ጦሩ በመግለጫው...
“በነበሩን ጥቂት ጊዜያት ለዘመናት መሠረት የሚሆኑ ስራዎችን እንደሠራን አምናለሁ።” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር የነበሩት...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም (አብመድ) የክልላችንን ህዝብ ስነልቦና አብሮ ለትልቅ ግብ ስኬት እንዴት መጓዝ እንዳለብን ለማስተማር አይዳዳኝም ያሉት አቶ ተመሥገን በሀገራችን አሻራ ላይ ግዙፉን አብሮነት በተግባር ያረጋገጠ ማኅበረሰብን ማገልገል በራሱ ትልቅ ትምህርትና መታደል...
”ህወሃት የትግራይ ህዝብ እሴቶችን ጥሶ በሀገር ላይ ክህደት የፈጸመ ቡድን በመሆኑ መንግስት እየወሰደ ያለው...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች እየተወሰደ ያለው እርምጃ የክልሉን ህዝብ ደኅንነት በማይጎዳ መንገድ እንዲሆንም ጠይቀዋል፡፡
ብልጽግና ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በአዲስ አበባ ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡
ህወሃት የትግራይን...
የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ማይዳሊ፣ ዳንሻ፣ ባዕከር፣ ልጉዲ፣ የሁመራ አየር ማረፊያ እንዲሁም የሁመራ ሱዳን መንገድን...
የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ሰራዊቱ በምዕራብ ግንባር እያደረገ ያለውን የማጥቃት እርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል።
የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ኢትዮጵያን ከጠላት ለመመከት መስዋዕትነት እንደሚከፍሉ ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) አባላቱ “ጸረ-ህዝቡ የህውሃት ቡድን ለጥፋት ሊያውላቸው የነበሩ የጦር መሳሪያዎች ባይደመሰሱ ኖሮ፤ በዜጎች ላይ የከፋ ጉዳት ሊደርስ ይችል ነበር” ብለዋል።
የቀድሞ የሰራዊቱ አባላት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሃገርን ክብርና አንድነት ለመጠበቅ...








