“የሕወሃት ወንጀለኞች በአዲስ አበባ እና በሌሎች የአገሪቱ ክፍሎች ፍርሃትን ለመንዛትና እና የሽብር ጥቃትን ለማድረስ...
ባሕር ዳር፡ ህዳር 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) ግጭቶችን በማነሳሳት እና በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሽብር ጥቃቶችን በማካሄድ ተልዕኮ በሕወሃት ተላላኪነት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በፌደራል እና በአዲስ አበባ ፖሊስ በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው፡፡
ተጠርጣሪዎቹ ከተለያዩ የኑሮ ዘርፎች የተውጣጡ የተለያዩ...
የህወሃት ጁንታ የኤርትራ መከላከያ ሰራዊትን መለዮ ለታጣቂዎች በማልበስ ኤርትራ እንደወረረችው በመግለጽ ሕዝብን እያደናገረ መሆኑን...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) “ሁመራና አካባቢው ሙሉ ለሙሉ በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ውሏል” ሲሉ የአገር መከላከያ ሰራዊት የኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ተናግረዋል፡፡
ሰራዊቱ በአሁኑ ወቅት ከሁመራ እስከ ሽራሮ ያለውን ቦታ...
የኢፌዴሪ አየር ሀይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄነራል ይልማ መርዳሳ አየር ኃይል ጠላት ሊጠቀምባቸው ያሰባቸውን...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) ለጁንታው እስትንፋስ የነበሩ የነዳጅ ዴፖዎች ፣ የመሳሪያ ማከማቻዎች እና ሌሎች ምርጥ ኢላማዎች የኢትዮጵያ አየር ኃይል ጀቶች ያለምንም ከልካይ እንዳሻቸው እየተመላለሱ አውድመዋቸዋል ብለዋል።
የአየር ኃይል አብራሪዎች የተመረጡ ዒላማዎችን ለመደምሰስ መሣሪያ...
ኢትዮጵያ በትግራይ የምታካሂደው ህግን የማስከበር ዘመቻ የውጭ ጣልቃ ገብነት እንደማያስፈልገው በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ሆነው...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) አዲሱ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩአን የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጅ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሬድዋን ሁሴን አቅርበዋል።
የሹመት ደብዳቤውን ቅጅ ባቀረቡበት ወቅት በሁለትዮሽ፣ ባለብዙ ዘርፍ ግንኙነትና በጋራ ጥቅም ዙሪያ መክረዋል።
በውይይቱ...
የትህነግ ጁንታ ቡድን በመጥፊያው መጨረሻ ሰዓት ላይ ሆኖ የሀሰት ፕሮፓጋንዳ እየነዛ መሆኑን መከላከያ ሚኒስቴር...
ባሕር ዳር፡ ህዳር 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) የመከላከያ ሚኒስትሩ ቀንአ ያደታ (ዶክተር) በሰጡት መግለጫ በትግራይ ክልል ህግ የማስከበር ሥራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቀዋል፡፡ ይህ የተደራጀ ጁንታ የሀገር መከላከያን በማጥቃት ሃገርን የማፍረስ እና ሉዓላዊነቷ ላይ አደጋ የጣለ...








