ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በሕግ ማስከበር ተልዕኮው የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት ባለፉት ጥቂት ቀናት ያስመዘገበው...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በሕግ ማስከበር ተልዕኮው የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት ባለፉት ጥቂት ቀናት ያስመዘገበው ድል የሚደነቅ ነው ብለዋል።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሠራዊታችን ትናንት ምሽት በአዲግራት ዙሪያ ያሉትን አካባቢዎች ከተቆጣጠረ በኋላ፣ ዛሬ ደግሞ...
በራያ ግንባር የሚገኙ የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣የአማራ ልዩ ኃይል እና የአማራ ሚሊሻ አባላት ድጋፍ አደረጉ፡፡
በራያ ግንባር የሚገኙ የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣የአማራ ልዩ ኃይል እና የአማራ ሚሊሻ አባላት ድጋፍ አደረጉ፡፡
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ኅዳር 9 /2013 ዓ.ም ባስተላለፈው የዜና ዘገባ በራያ ዋጃ የትህነግ ከሐዲ...
“የህወሓት ጁንታ ንብረትነቱ የመከላከያ ሰራዊት ባልሆነ ሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ተፈጽሞብኛል የሚለው መረጃ ከእውነት...
“የህወሓት ጁንታ ንብረትነቱ የመከላከያ ሰራዊት ባልሆነ ሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ተፈጽሞብኛል የሚለው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው” ሜጀር ጄኔራል ይልማ መርዳሳ
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) ስግብግቡ የህወሃት ጁንታ ንብረትነቱ የመከላከያ ሰራዊት ባልሆነ ሰው አልባ...
በኢትዮ-ቴሌኮም ለሀገር መከላከያ የገቢ ማሰባሰቢያ የአጭር የጽሁፍ መልዕክት ቁጥር ይፋ አደረገ።
በኢትዮ-ቴሌኮም ለሀገር መከላከያ የገቢ ማሰባሰቢያ የአጭር የጽሁፍ መልዕክት ቁጥር ይፋ አደረገ።
ኩባንያው በዛሬው እለት ይፋ ያደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ የአጭር የጽሁፍ መልዕክት ቁጥርም 6800 ነው።
በዚህም መሰረት ማንኛውም ሰው ወደ 6800 የፈለገውን የገንዘብ መጠን በማስገባት በመላክ ለሀገር...
በመተከል ዞን የንጹኃን ዜጎችን ሕይወት የሚቀጥፉትን ፀረ ሰላም ኃይሎች እስከ መጨረሻው ለመደምሰስ እየተሰራ መሆኑን...
በመተከል ዞን የንጹኃን ዜጎችን ሕይወት የሚቀጥፉትን ፀረ ሰላም ኃይሎች እስከ መጨረሻው ለመደምሰስ እየተሰራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 10/2013 ዓ.ም (አብመድ) በመተከል ዞን በሚደርሰው ተደጋጋሚ ግድያ ዜጎች ሕይዎታቸውን እያጡ ነው፡፡ ከቤት...








