የአፋር ክልል የተለያዩ ዞኖችና ከተሞች ለሃገር መከላከያ ሰራዊት፣ለአማራ ልዩ ኃይልና ለሚሊሻ አባላት የገንዘብና የቁሳቁስ...

የአፋር ክልል የተለያዩ ዞኖችና ከተሞች ለሃገር መከላከያ ሰራዊት፣ለአማራ ልዩ ኃይልና ለሚሊሻ አባላት የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ። ባሕር ዳር፡ ኅዳር 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአፋር ክልል ዞን ሶስትና አራት እንዲሁም የሰመራ ዙሪያ ከተሞች ከ5 ነጥብ 6 ሚሊዮን...

“ልጆቻችን ሰኞ አስታጥቀው ማክሰኞ ለግዳጅ ዝመቱ አሏቸው፤ ዳሩ ግን በሰላም እጅ ሰጥተው ከእጃችን ገብተዋል”

“ልጆቻችን ሰኞ አስታጥቀው ማክሰኞ ለግዳጅ ዝመቱ አሏቸው፤ ዳሩ ግን በሰላም እጅ ሰጥተው ከእጃችን ገብተዋል” ባህር ዳር: ኅዳር 14/2013 (አብመድ) በደቡባዊ ትግራይ ዞን የዛታ ከተማ ነዋሪዋ እናት ወታደር ሲያዩ ልጆቼ ይሏቸዋል፡፡ የወንድ ልጆች እናት ናቸውና የጦርነት...

“የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው ጊዜ ያለመጠናቀቅና ለረጅም ጊዜ የመጓተት ችግር እየገጠማቸው ነው” የሕዝብ ተወካዮች...

“የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው ጊዜ ያለመጠናቀቅና ለረጅም ጊዜ የመጓተት ችግር እየገጠማቸው ነው” የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባህር ዳር: ኅዳር 14/2013 (አብመድ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ፣አርብቶ አደርና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ መንገዶች...

አርሶ አደሮች ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ የለም በሚል ሰብል ስብሰባ ላይ እንዳይዘናጉ የአማራ ክልል ግብርና...

አርሶ አደሮች ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ የለም በሚል ሰብል ስብሰባ ላይ እንዳይዘናጉ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አሳሰበ፡፡ በክልሉ እስከአሁን በዘር ከተሸፈነው 4 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ውስጥ 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሄክታሩ መሰብሰቡም ታውቋል፡፡ ባህር ዳር:...

የጁንታው ቡድን መነሻ አድዋ ያለው ኃይል መሰበሩ የጁንታው አከርካሪ መበጠሱን እንደሚያሳይ ሜጄር ጄኔራል መሀመድ...

የጁንታው ቡድን መነሻ አድዋ ያለው ኃይል መሰበሩ የጁንታው አከርካሪ መበጠሱን እንደሚያሳይ ሜጄር ጄኔራል መሀመድ ተሰማ አስታወቁ፡፡ ባሕር ዳር፡ ኅዳር 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) መከላከያ ሠራዊቱ የሚቀረው ከጉድጓድ ውስጥ ያለውን ጁንታ አውጥቶ ለሕግ ማቅረብና ሙሉ በሙሉ አካባቢውን...