በወራሪው፣ ተስፋፊውና አሸባሪው የትህነግ ቡድን በቀን እስከ 25ሺህ የሀሰት መረጃዎች በትዊተር ሲሰራጭ እንደነበር የኢንፎርሜሽን...
በወራሪው፣ ተስፋፊውና አሸባሪው የትህነግ ቡድን በቀን እስከ 25ሺህ የሀሰት መረጃዎች በትዊተር ሲሰራጭ እንደነበር
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) ወራሪው፣ ተስፋፊውና አሸባሪው የትህነግ ቡድን የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን
በመጠቀም ከፍተኛ የሆነ የስነ-ልቦና ጦርነቶችን...
‹‹ ሠላሣ ሦስት ዓመት የበላንበቱ የጠጣንበቱ፤የታኅሣሥ ባታ ለት ተፈታ ወይ ቤቱ››
‹‹ ሠላሣ ሦስት ዓመት የበላንበቱ የጠጣንበቱ
የታኅሣሥ ባታ ለት ተፈታ ወይ ቤቱ››
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) ዓለም ለጥቁሮች ፊቷን ያዞረች ትመስል ነበር፡፡ ጥቁር ቆዳ ያለው የሰው ዘር በሙሉ እንደ ዕቃ እየተሸጠና እየተለወጠ ከርዕስቱና ከጉልቱ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዩች ላይ ዉሳኔዎች አሳለፈ፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዩች ላይ ዉሳኔዎች አሳለፈ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ ዉሳኔዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ...
በኢትዮጵያ ለሚኖሩ 1 ሚሊየን የውጭ ሃገራት ስደተኞች አስፈላጊው ጥበቃና እንክብካቤ እየተደረገ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ...
በኢትዮጵያ ለሚኖሩ 1 ሚሊየን የውጭ ሃገራት ስደተኞች አስፈላጊው ጥበቃና እንክብካቤ እየተደረገ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ ገለፀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ ስደተኞችን ተቀብላ በማስተናገድ የቆየ ልምድ አላት፤ በአሁኑ ወቅት ከደቡብ ሱዳን፣...
የሞትም ደረጃ አለው!
የሞትም ደረጃ አለው!
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 01/2013 ዓ.ም (አብመድ) ለወታደር በተኩስ መካከል መሞት ስራ፣ በጥይት ተመትቶ ማለፍ ክብር፣ በከባድ መሳሪያ መሰዋት አጋጣሚ ነው፡፡ ወታደር ሞትን አዝሎ ይዞራል፤ ከሌላው በተለየም ህይዎትን በኮንትራት ይኖራል፡፡
ትህነግ በሰሜን ዕዝ ላይ...








