ከ140 በላይ በሚሆኑ ተሸከርካሪዎች ላይ የተጫኑ ተተኳሾችን መያዙን የሃገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ፡፡

ከ140 በላይ በሚሆኑ ተሸከርካሪዎች ላይ የተጫኑ ተተኳሾችን መያዙን የሃገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) ህገ ወጡ፣ ወራሪው እና ተስፋፊው የትህነግ ቡድን ለከፈተው ጦርነት የሎጀስቲክ ማዕከል አድርጎ ሊጠቀምበት ያሰበውን ቦታ የሃገር መከላከያ...

በጁንታው አባላት የታገቱት የሰሜን እዝ ኦፕሬሽን ምክትል አዛዥ ብርጋዴል ጄኔራል አዳምነህ መንግሥቴ በአገር መከላከያ...

በጁንታው አባላት የታገቱት የሰሜን እዝ ኦፕሬሽን ምክትል አዛዥ ብርጋዴል ጄኔራል አዳምነህ መንግሥቴ በአገር መከላከያ ሠራዊት እና በፌዴራል ፖሊስ አባላት አስደናቂ ኦፕሬሽን ነጻ መውጣታቸውን ገለጹ። ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) በህወሃት ጁንታ አባላት ክህደት ተፈጽሞባቸው ከእገታ...

‹‹ እንደ ምኒልክ አይነት ሩህሩህ የለም›› ታዬ ቦጋለ

‹‹ እንደ ምኒልክ አይነት ሩህሩህ የለም›› ታዬ ቦጋለ፡፡ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) ስለ ኢትዮጵያና ስለ ኢትዮጵያዊነት መሥማት ልቡ የወደደ ሁሉ ይከተላቸዋል፡፡ ኢትዮጵያን የሚወድ ሁሉ ይወዳቸዋል፡፡ ኢትዮጵያዊነት ጠላቱ የሆነ ደግሞ አምርሮ ይጠላቸዋል፡፡ ባገኙት አጋጣሚ በደረሱበት ሁሉ ስለ...

ሐረማያ ፣ ድሬዳዋ እና ሠመራ ዩኒቨርሲቲዎች ተመራቂ ተማሪዎችን መቀበል መጀመራቸውን አስታወቁ፡፡

ሐረማያ ፣ ድሬዳዋ እና ሠመራ ዩኒቨርሲቲዎች ተመራቂ ተማሪዎችን መቀበል መጀመራቸውን አስታወቁ፡፡ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አለምእሸት ተሾመ እንደተናገሩት 3 ሺህ 192 ተመራቂ ተማሪዎችን ለማስተናገድ እየተቀበሉ...

‹‹ የሚጠልሁን ሰዎች ከማጥፋት የሚጠሉብህን ነገር አጥፋ››

‹‹ የሚጠልሁን ሰዎች ከማጥፋት የሚጠሉብህን ነገር አጥፋ›› ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) የደሃ አባት፣ ዘመናዊነትን ናፋቂ፣ ሰው አክባሪ፣ በጥበብ ኗሪ ይሏቸዋል፡፡ እንደ ተራራ ገዝፎ ይፈራ የነበረውን የነጭ ሰራዊት ገርሰሰው የጥቁር አብዮት የቀሰቀሱ፤ ለሀገራቸው ወደኋላ የማይመለሱ፤...