የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ የተሰነዘረበትን ጥቃት በመመከት ሕግ በማስከበር ዘመቻው ከፍተኛ ሚና እንደነበረው በኢፌዴሪ...
የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ የተሰነዘረበትን ጥቃት በመመከት ሕግ በማስከበር ዘመቻው ከፍተኛ ሚና እንደነበረው በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል ሚኒስትር ዛዲግ አብርሃ አስታወቁ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) አቶ ዛዲግ በወቅታዊ ጉዳይ...
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው ዘር ማጥፋት በአስቸኳይ...
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው ዘር ማጥፋት በአስቸኳይ እንዲቆም ጥሪ አቀረበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ህዝብ ለሶስት አስርተ ዓመታት በጠላትነት ፈርጆ ዘርፈ ብዙ ስርዓታዊና መዋቅራዊ ግፍ...
የሱር ሴራ፤ ከመቀሌ እስከ አበርገሌ
የሱር ሴራ፤ ከመቀሌ እስከ አበርገሌ
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) ትህነግ ባለፈው ግማሽ ምዕተ ዓመት ኢትዮጵያን ለመበተን እና ኢትዮጵያዊነትን የጥርጣሬ ስንጥር ውስጥ ለመቀርቀር ያለሰራው ደባ ያልጎነጎነው ሴራ አልነበረም፡፡ በቤተ እምነት ግጭትን፣ በልማት ተቋማት ሸፍጥን፣...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎችን ማስተማር ጀመረ።
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎችን ማስተማር ጀመረ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) አለም አቀፍ ወረርሽኝ በሆነው የኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከ2012 ዓ.ም መጋቢት ወር ጀምሮ የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ተዘግቶ መቆየቱ ይታወሳል።
ባለፈው ዓመት ተመራቂ የነበሩ የጎንደር...
የመጀመሪያው የገለልተኛ ብሔራዊ የኢኮኖሚ ምክር ቤት አባላት ተመረጡ፡፡
የመጀመሪያው የገለልተኛ ብሔራዊ የኢኮኖሚ ምክር ቤት አባላት ተመረጡ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) የገለልተኛ የብሔራዊ የኢኮኖሚ ምክር ቤት ምስረታ የመንግሥትን የማሻሻያ ፕሮግራም በስኬት ለማስፈጸም ነው የተቋቋመው፡፡ ምክር ቤቱ የኢኮኖሚውን እድገት ቀጣይነት ለማረጋገጥ የምሁራንና የባለሙያዎችን...








