“ሞትንና ቀውስን የሚደግሱልንን ለመመከት በጋራ ልንቆም ይገባል” ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ
“ሞትንና ቀውስን የሚደግሱልንን ለመመከት በጋራ ልንቆም ይገባል” ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) “ሞትንና ቀውስን የሚደግሱልን እንዳሉ አይተናል፤ የምናየውና የምንሰማው አሰቃቂ ሆኖ ዳርቻ አልባ በመሆኑ ችግሩን ለመመከት በጋራ ልንቆም ይገባል” ሲሉ ፕሬዚዳት...
“የፌዴራል መንግሥት የአማራ ሕዝብ ቁስል ሊያመው ይገባል”
“የፌዴራል መንግሥት የአማራ ሕዝብ ቁስል ሊያመው ይገባል”
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) የፌዴራል መንግሥት የሕዝብን ሠላምና ደኅንነት የማስጠበቅ ግዴታውን ሊወጣ እንደሚገባ አማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የጸጥታ ዘርፍ አማካሪ ጠየቁ። በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአማራ...
“ሰባት ልጆቼ ተገደሉብኝ፣ በኢትዮጵያ ምድር እንዲህ ዓይነት ግፍ ይፈጸማል ብየ አስቤ አላውቅም” ከግድያው የተረፉ...
"ሰባት ልጆቼ ተገደሉብኝ፣ በኢትዮጵያ ምድር እንዲህ ዓይነት ግፍ ይፈጸማል ብየ አስቤ አላውቅም" ከግድያው የተረፉ ተፈናቃይ እናት።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) ወይዘሮ ደስታ ተበጀ በድባጤ ወረዳ ከ42 ዓመታት በላይ ስምንት ልጆችን ወልደው ኖረዋል። ጥቅምት...
የአላማጣ ከተማ ሰላማዊና የተረጋጋች መሆኗን ጊዜያዊ አስተዳደሩ አስታወቀ።
የአላማጣ ከተማ ሰላማዊና የተረጋጋች መሆኗን ጊዜያዊ አስተዳደሩ አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) በቅርቡ ከወራሪው፣ ተስፋፊውና አሸባሪው ትህነግ ነፃ የወጣቸው አላማጣ ከተማ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ውስጥ መሆኗን ጊዜያዊ አስተዳደሩ አስታውቋል። የአላማጣ ከተማ ጊዜያዊ ከንቲባ ካሳ...
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አመራሮች እጃቸዉን አስገብተው ንፁኃን እንዲጨፈጨፉ እያደረጉ በመሆኑ የፌዴራል መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ...
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አመራሮች እጃቸዉን አስገብተው ንፁኃን እንዲጨፈጨፉ እያደረጉ በመሆኑ የፌዴራል መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በቡለን ወረዳ ስለደረሰው ጭፍጨፋ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ ነዋሪዎቹ ‹‹የክልሉ ባለሥልጣናት...








