“ኢትዮጵያ የባህላዊ ማዕድን አውጪዎችን እና የማኀበረሰቡን ሕይወት ለማሻሻል የሚያስችሉ የተፈጥሮ ማዕድናትን የያዘች ሀገር ናት”...

“ኢትዮጵያ የባህላዊ ማዕድን አውጪዎችን እና የማኀበረሰቡን ሕይወት ለማሻሻል የሚያስችሉ የተፈጥሮ ማዕድናትን የያዘች ሀገር ናት” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶክተር) ኢትዮጵያ እሴቶችን በመጨመር በየአካባቢው የሚገኙ ባህላዊ ማዕድን...

የሴቶችን የምርጫ ተሳታፊነት ለማሳደግ መሠራት እንዳለበት የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ተናገሩ፡፡

የሴቶችን የምርጫ ተሳታፊነት ለማሳደግ መሠራት እንዳለበት የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ምክትል ኀላፊ መስፍን አበጀ እንዳሉት ምርጫ ዲሞክራሲን ተግባራዊ የምናደርግበት አንዱ መንገድ ነው ብለዋል።...

የሲቪክ ማኅበራት፣ የሚዲያ ተቋማትና የፖለቲካ ፓርቲዎች ተግባርና ሚና በቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ በሚል ምክክር ተካሄደ፡፡

የሲቪክ ማኅበራት፣ የሚዲያ ተቋማትና የፖለቲካ ፓርቲዎች ተግባርና ሚና በቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ በሚል ምክክር ተካሄደ፡፡ ባሕር ዳር፡ ታኅሥሥ 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) የቪዥን ኢትዮጵያ ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ሕብረት ጋር በመተባበር ነው በአዲስ አበባ...

የደጅአዝማች አያሌዉ ብሩ ቤተመንግሥት ትኩረት ባለመሰጠቱ በዉስጡ የሚገኙ ጥንታዊ ቅርሶችና ግንባታዉ በመፍረስ ላይ መሆኑ...

የደጅአዝማች አያሌዉ ብሩ ቤተመንግሥት ትኩረት ባለመሰጠቱ በዉስጡ የሚገኙ ጥንታዊ ቅርሶችና ግንባታዉ በመፍረስ ላይ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) የደጅአዝማች አያሌዉ ብሩ ቤተመንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ ምዕራብ አቅጣጫ አምስት ኪሎ ሜትር...

በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነቡ ስምንት ትምህርት ቤቶች ለርክክብ ዝግጁ መሆናቸው ተገለጸ።

በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነቡ ስምንት ትምህርት ቤቶች ለርክክብ ዝግጁ መሆናቸው ተገለጸ። ባሕር ዳር፡ ታኅሥሥ 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት አማካኝነት በመገንባት ላይ የሚገኙ ግንባታቸው ከዚህ ቀደም ተጠናቆ ለአገልግሎት ከበቁ ትምህርት ቤቶች ተጨማሪ...