የልደት በዓል በታቦር ተራራ!
የልደት በዓል በታቦር ተራራ!
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ክርስቲያኖች 2 ሺህ 12 ዓመታትን በሃሳብ ወደ ኋላ ተመልሰው በቤተልሄም በከብቶች ግርግም ውስጥ የክርስቶስን መወለድ በደስታ እያሰቡ ያከብራሉ፡፡
የክርስቶስ ልደት በክርስቲያኖች ዘንድ...
ንጉሡ ተወልዷል ምድርም በብርሃን ተሞልታለች
<<ንጉሡ ተወልዷል ምድርም በብርሃን ተሞልታለች>>
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) አዳም በሲዖል ተጥሏል፣ ትሉ የማያንቀላፋ ፣ እሳቱ የማይጠፋ ሲዖል ለአዳምና ለሔዋን መኖሪያቸው ሆኗል፡፡ በሲዖል የተጣሉ ነብሳት ተስፋ የተደረገላቸውን ቀን ይናፍቃሉ፡፡ አዳም በበደሉ የወጣባት ገነት...
በነጃሺ መስጅድና መካነ ቅርስ ላይ የደረሰውን ጥቃት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አወገዘ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 28/2013ዓ.ም (አብመድ) በትግራይ ክልል በሚገኘው ታላቁ ነጃሺ መስጅድና ታሪካዊ መካነ ቅርስ ላይ የደረሰውን ጥቃት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አወገዘ፡፡
ጠቅላይ ምክር ቤቱ ቅርሱ የደረሰበትን የጉዳት መጠን የሚያጣራ ቡድን ወደ ስፍራው...
“የተፃፈበትን የብር ኖት አትቀበሉ እየተባለ የሚናፈሰው ወሬ መሠረተ ቢስ ነው” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 28/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የብር ኖት አሳትሞ ሥራ ላይ አውሏል። ከመስከረም 6 /2013 ዓ.ም እስከ ታኅሣሥ 6/2013 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ የብር ኖት ቅያሪ ሲያካሂድ ቆይቷል። በጉዳዩ ላይም ባንኩ...








