በአለም ጤና ድርጅት ምዘና በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ምርመራ ከሚያደርጉ ሰዎች ውስጥ ቫይረሱ የሚገኝባቸው ሰዎች ከ10...
በአለም ጤና ድርጅት ምዘና በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ምርመራ ከሚያደርጉ ሰዎች ውስጥ ቫይረሱ የሚገኝባቸው ሰዎች ከ10 በመቶ በላይ መሆኑ ሀገሪቱ የጤና አደጋ እንዲገጥማት ማድረጉ ተገለፀ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እየተስፋፋና መዘናጋቶችም እየጨመሩ...
“ተገቢዉን ድጋፍና እንክብካቤ ቢደረግለት ጣና ከሁለት ዓመታት በኋላ አይለምንም” የጣና ሐይቅና ሌሎች የውኃ አካላት...
"ተገቢዉን ድጋፍና እንክብካቤ ቢደረግለት ጣና ከሁለት ዓመታት በኋላ አይለምንም" የጣና ሐይቅና ሌሎች የውኃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ
ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) በጣና ሐይቅ ዙሪያ ስምንት ወረዳዎችንና 30 ቀበሌዎችን አካልሎ የነበረው የእምቦጭ አረም ከአምስት...
“በየአመቱ በአማካይ ከ14 ሺህ በላይ እናቶች በወሊድና ከወሊድ ጋር በተገናኘ ህይወታቸውን ያጣሉ” ዶክተር ሊያ...
"በየአመቱ በአማካይ ከ14 ሺህ በላይ እናቶች በወሊድና ከወሊድ ጋር በተገናኘ ህይወታቸውን ያጣሉ" ዶክተር ሊያ ታደሰ
ባሕር ዳር፡ ጥር 04/2013 ዓ.ም (አብመድ)
በኢትዮጵያ በየዓመቱ በአማካይ ከ14 ሺህ በላይ እናቶች በወሊድና ከወሊድ ጋር በተገናኘ ችግር ህይወታቸውን እንደሚያጡ የጤና...
በማይካድራው የዜጎች ጭፍጨፋ ወንጀል የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦችና ተባባሪዎቻቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡
በማይካድራው የዜጎች ጭፍጨፋ ወንጀል የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦችና ተባባሪዎቻቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 04/2013ዓ.ም (አብመድ) በማይካድራ ዜጎችን ሲያስጨፈጭፉ ነበሩ የተባሉ ሁለት ተጠርጣሪዎችና ሦስት ተባባሪዎቻቸው ዛሬ የፌዴራሉ መካከለኛ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ቀርበዋል።
ሁለቱ...
ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች ከአንድ ቢሊዮን 300 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ፡፡
ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች ከአንድ ቢሊዮን 300 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት ስድስት ወራት ወደ ውጪ ከተላኩ የተለያዩ ምርቶች ከአንድ ቢሊዮን 300 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድና...








