‹‹ወደላይ፣ ልቤን ሰድደኩት እንዲያይ››

‹‹ወደላይ፣ ልቤን ሰድደኩት እንዲያይ›› ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሰማይ ጥበቡ የማይመረመር፣ የብርሃን የሆነ አመስጋኝና ማመስገኛ አለ፣ መላእክት ያመሰግኑበታል፣ አምላካቸውን ይለምኑበታል፣ ለምድር በረከት ያሰጡበታል፣ በመንፈስ የተቃኜ፣ ለመንፈሳዊ ብቻ የሚያገለግል ነው በገና፡፡ መላእክት ሲፈጠሩ የብርሃን...

መኅበረ ግሸን ለ12 ዓመታት የበጎ ፈቃደኝነት ተግባራትን አከናውነዋል፡፡

መኅበረ ግሸን ለ12 ዓመታት የበጎ ፈቃደኝነት ተግባራትን አከናውነዋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) የመኅበረ ግሸን አባላትን በባሕር ዳር ከተማ ለጥምቀት በዓል ድምቀት የበጎ ፍቃድ ተግባራትን እያከናወኑ አገኘናቸው፡፡ ስለ ማህበራቸውም ጠየቅናቸው፡፡ ሁሉም ነዋሪነታቸው በባሕር ዳር ከተማ...

ጥምቀት በፍኖተ ሠላም ከተማ

ጥምቀት በፍኖተ ሠላም ከተማ ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) በፍኖተ ሠላም ሥርዓተ ጥምቀቱ ተከናውኖ አሁን ታቦታት በየ መንበራቸው ገብተዋል። ታቦታቱ በቅዳሴ፣ በውዳሴ፣ በዝማሬ፣ በሽብሸባ፣ በእልልታ እና በሆታ ታጅበው ወደ አብያተክርስቲያናቱ ተመልሰዋል፡፡ የፍኖተ ሠላም ከተማ ወጣቶችም...

“ዛሬ በታላቅ ድምቀት የምናከብረው የጥምቀት በዓል በአለም ቅርስነት በተመዘገበበት ወቅት ነው” ዶክተር ሂሩት ካሳው

“ዛሬ በታላቅ ድምቀት የምናከብረው የጥምቀት በዓል በአለም ቅርስነት በተመዘገበበት ወቅት ነው” ዶክተር ሂሩት ካሳው ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) “ዛሬ በታላቅ ድምቀት የምናከብረው የጥምቀት በዓል በዩኔስኮ በዓለም በማይዳሰስ ወካይ ቅርስነት በተመዘገበበት ወቅት ነው'' ሲሉ...

የጥምቀት በዓል በጠለምት ጥቁር ውሃ ከተማ በሰላም ተጠናቅቋል።

የጥምቀት በዓል በጠለምት ጥቁር ውሃ ከተማ በሰላም ተጠናቅቋል። ታቦታቱ ከጥዋቱ 3፡00 ጀምሮ ከባህረ ጥምቀቱ ወደ መንበራቸው ተመልሰዋል፤ በሰላም ወደ መንበራቸውም ገብተዋል። ነበዓሉ በወረብ እና በሽብሸባ እንዲሁም በወጣቶች በባህላዊ ጭፈራ በድምቀት ተከብሯል። በዓሉ ከባለፉት ዓመታት በድምቀት መከበሩን...