ዜጎች በስደት ሕይወታቸው ለሚገጥማቸው ማንኛውም የጤና እክል መፍትሄ የሚሰጥ ፕሮጀክት ይፋ ኾነ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስደት በዜጎች ሕይወት ላይ እና በሀገር ገጽታ ላይ የሚያስከትለው አሉታዊ ተጽዕኖ ከባድ እየኾነ መጥቷል። በተለይም ዜጎች በስደት ሕይወታቸው በሚያጋጥሟቸው የጤና እክሎች ምክንያት ለበርካታ የአካል እና የሥነልቦና ችግር እየተጋለጡ...

“የኢትዮጵያን የከተሜነት ታሪክ የሚመጥን የከተማ ዕድገት እንዲኖር መሥራት ይጠይቃል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰመራ ሎጊያ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተው 10ኛው የከተሞች ፎረም የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል።   በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አትዮጵያ ቀደም ያለ የከተሜነት ታሪክ ያላት ቢኾንም...

አሶሳ ከተማ 11ኛው የከተሞች ፎረም አዘጋጅ ከተማ ኾና ተመረጠች።

አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 11ኛው የከተሞች ፎረም አዘጋጅ ከተማ ምርጫ ተካሂዷል።   በምርጫውም የቢኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዋና ከተማ አሶሳ 11ኛውን የከተሞች ፎረም አዘጋጅ ከተማ ኾኖ ተመርጣለች።   የ2018 ዓ.ም የከተሞች ፎረም አዘጋጅ ሰመራ ሎጊያ ከተማ ለአሶሳ...

የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም የከተሞቻችንን የዕደገት ጉዞና ተስፋ በግልፅ ያሳየ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ጉዞ በማፋጠን ከተሞቻችን ከፍተኛ ሚና ናቸው ብለዋል።   በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ሲካሄድ የቆየውና ዛሬ በድምቀት...

“የሁመራ አየር ማረፊያ አገልግሎት መጀመር ፋይዳው ብዙ ነው” አቶ አሸተ ደምለው

ሁመራ፡ ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለበርካታ ዓመታት ተቋርጦ የነበረው የሁመራ አየር መንገድ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። አካባቢው የሰላም እና የልማት ቀጣና መኾኑን የተናገሩት የወልቃይት ጠገደ ሰቲት ሁመራ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው ናቸው። የአየር መንገዱ አገልግሎት...