የኢትዮጵያ መንግሥት የድምበር ጉዳዩን በሠላማዊና ዲፕሎማሲያዊ አማራጭ ለመፍታት በቅድሚያ የሱዳን መንግሥት በኀይል የያዛቸውን ቦታዎች...

የኢትዮጵያ መንግሥት የድምበር ጉዳዩን በሠላማዊና ዲፕሎማሲያዊ አማራጭ ለመፍታት በቅድሚያ የሱዳን መንግሥት በኀይል የያዛቸውን ቦታዎች ለቆ መውጣት እንዳለበት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ አስገነዘቡ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) በተባበሩት መንግሥታት...

አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ህብረት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ፡፡

አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ህብረት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) በቤልጂየም፣ ሉክሰምበርግና በአውሮፓ ህብረት ተቋማት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ህብረት የሥራ ኃላፊዎች...

በመተከል ዞን ከፀረ ሰላም ኀይሎች ጋር የሚሰሩ የጸጥታ ሃይል አባላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡

በመተከል ዞን ከፀረ ሰላም ኀይሎች ጋር የሚሰሩ የጸጥታ ሃይል አባላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የተጣለባቸውን የህዝብ አደራ ችላ በማለት የሽፍታውን እንቅስቃሴ እያገዙ 'በሁለት ቢላዋ...

“ለዲፕሎማሲ ሥራ ዜጎችን በአጋርነት በማሰለፍ የሀገራችንን ብሄራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ መሥራት ያስፈልጋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

"ለዲፕሎማሲ ሥራ ዜጎችን በአጋርነት በማሰለፍ የሀገራችንን ብሄራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ መሥራት ያስፈልጋል" ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የዕቅድ...

የግብርና ምርቶችን ለሚያቀነባብሩ ፋብሪካዎች ሀገር በቀል ግብዓት እንዲያገኙ ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የግብርና ምርቶችን ለሚያቀነባብሩ ፋብሪካዎች ሀገር በቀል ግብዓት እንዲያገኙ ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል የሚገኙ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች ከውጪ የሚገቡትን ግብዓቶች በመተካት ሀገሪቱ የምታወጣውን የውጪ ምንዛሬ...