በካሳ ክፍያ ምክንያት ተስተጓጉሎ የነበረው የባቡር መስመር ዝርጋታ ሥራ ተጀመረ፡፡
በካሳ ክፍያ ምክንያት ተስተጓጉሎ የነበረው የባቡር መስመር ዝርጋታ ሥራ ተጀመረ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከካሳ ክፍያ ጋር በተያያዘ ተስተጓጉሎ የነበረው የአዋሽ - ኮምቦልቻ - ሀራ ገበያ የባቡር መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት ችግሩ ተፈትቶ ሥራው...
‹‹የእምዬን መሪነት የእቴጌን ብልሃት የኢትዮጵያን ክብር ፣ ሰው ዝም ይበልና ተራራው ይመስክር››
‹‹የእምዬን መሪነት የእቴጌን ብልሃት የኢትዮጵያን ክብር
ሰው ዝም ይበልና ተራራው ይመስክር››
ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ)
ተራራዎች እንደ ሰው ቢናገሩ፣ ያዩትን ቢመሰክሩ ስንቶች ባፈሩ፤ ኢትዮጵያዊያን ለክብር፣ ለፅኑ ኢትዮጵያዊነትና ለማይሸነፍ ጀግንነት የተመላለሱባቸው ተራራዎች አፍ ቢኖራቸው ምንኛ በተደነቅን...
ማኅበረሰቡ ሕጻናትን በአግባቡ የማስከተብ ልምድ ሊያዳብር እንደሚገባ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ፡፡
ማኅበረሰቡ ሕጻናትን በአግባቡ የማስከተብ ልምድ ሊያዳብር እንደሚገባ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሀገር አቀፍ ደረጃ አስራ ሁለት አይነት በሽታ መከላከያ ክትባት በጤና ተቋማት ለህጻናት እየተሰጠ ነው፡፡ በባሕርዳር ከተማ አስተዳደር...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ ለሆኑ የአውሮፓ ሀገራት...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ ለሆኑ የአውሮፓ ሀገራት አምባሳደሮችና ተወካዮች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ገለፃ አድርገዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...
በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው ስድስት ወራት ከ344 ሚሊየን...
በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው ስድስት ወራት ከ344 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የስድስት ወራት የእቅድ...








