መድኃኒትነት ያላቸውን ዕጽዋት በሳይንሳዊ መንገድ በማዘጋጀት ጥቅም ላይ እንዲውሉ እየሠራ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አስታወቀ፡፡

መድኃኒትነት ያላቸውን ዕጽዋት በሳይንሳዊ መንገድ በማዘጋጀት ጥቅም ላይ እንዲውሉ እየሠራ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር ፡ ጥር 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሀገር በቀል እውቀቶችን ጠብቆ በማቆየትና ሳይንሳዊ የአሠራር ሂደትን በመከተል ፈዋሽነታቸው የተረጋገጠ መድኃኒቶችን...

በአብሮነት የደመቀው ኢትዮጵያዊነት

በአብሮነት የደመቀው ኢትዮጵያዊነት ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) በብቸና ከተማ ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት ሰላም መስጂድ የእስልምናና የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በተገኙበት ተመርቋል፡፡ የእስልምና እና የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ቤተ እምነቶች ሲገነቡ በመተጋገዝ የቆየ አብሮ...

የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች ማህበርን በዩኒስኮ ለማስመዝገብ እየተሠራ ነው፡፡

የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች ማህበርን በዩኒስኮ ለማስመዝገብ እየተሠራ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች ማህበር በእንጅባራ ከተማ በደምቀት ተከበሯል፣ ከክብረ በዓሉ በኃላ የበዓሉን ክንውንና በቀጣይ ሊሠሩ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ ሲፖዚየም...

መንግሥት የከተሞችን የወደፊት ዕድገት ያገናዘበ መሠረተ ልማት ሊያሟላ እንደሚገባ የወገዳ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።

መንግሥት የከተሞችን የወደፊት ዕድገት ያገናዘበ መሠረተ ልማት ሊያሟላ እንደሚገባ የወገዳ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ። ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል ከገጠር ወደ ከተማ የሚፈልሰው ህዝብ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ የከተሞችን ኢንቨስትመንት፣ የሥራ ዕድል...

የላይኛው ርብ የመስኖ ፕሮጀክት ግንባታ በታቀደለት ፍጥነት እንዲጠናቀቅ በቅንጅት ሊሠራ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

የላይኛው ርብ የመስኖ ፕሮጀክት ግንባታ በታቀደለት ፍጥነት እንዲጠናቀቅ በቅንጅት ሊሠራ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 23/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአሁኑ ወቅት 21 በመቶ መድረስ የነበረበት የላይኛው ርብ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ አፈጻጸሙ 10 በመቶ ብቻ ነው፡፡...