“ቀደምት አያቶቻችን እንኳን ለመንግሥት ለአእዋፋትና ለዱር እንስሳት አውድማ ላይ ትተው ይሄዱ ነበር” ተሾመ አየለ...
“ቀደምት አያቶቻችን እንኳን ለመንግሥት ለአእዋፋትና ለዱር እንስሳት አውድማ ላይ ትተው ይሄዱ ነበር” ተሾመ አየለ (ባለሀገሩ) የታማኝ ግብር ከፋይ አምባሳደር ተሸላሚ
ባሕር ዳር፡ ጥር 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ለታማኝ ግብር ከፋዮችና ታታሪ ሠራተኞች...
“የመከላከያ ሰራዊት ጁንታውን ብቻ ሳይሆን የጁንታውን ርዝራዦችና የፖለቲካ ደላሎችን ጭምር ደምስሷል” ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ
"የመከላከያ ሰራዊት ጁንታውን ብቻ ሳይሆን የጁንታውን ርዝራዦችና የፖለቲካ ደላሎችን ጭምር ደምስሷል" ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ
ባሕር ዳር ፡ ጥር 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ከመከላከያ ሰራዊት ሚዲያ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
የመከላከያ...
የውጭ ባለሀብቶች በከተማዋ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች መሠማራት እንደሚችሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
የውጭ ባለሀብቶች በከተማዋ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች መሠማራት እንደሚችሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ከራሺያዋ ሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ዓለም አቀፍ የቢዝነስ ትብብር አባላት ጋር...
አገልግሎት ሳይሰጥ የፈረሰው የአንኮበር ዱለሳ አስፓልት መንገድ በማህበረሰቡ ዘንድ ቅሬታ ፈጥሯል፡፡
አገልግሎት ሳይሰጥ የፈረሰው የአንኮበር ዱለሳ አስፓልት መንገድ በማህበረሰቡ ዘንድ ቅሬታ ፈጥሯል፡፡
"ግንባታውን ያከናወንኩት በተቀመጠው ዲዛይን መሠረት ነው" ሰንሻይን ኮንስትራክሽን፡፡
"መንገዱን ለማስተካከል ጥናት እያሠራሁ ነው" የኢትዪጵያ መንገዶች ባለስልጣን፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከአንኮበር ቤተ መንግሥት እስከ...
መንግሥት የኢትዮ-ሱዳን የድንበር ጉዳይ በሠላም አንዲፈታ ያለውን አቋም ማስቀጠሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
መንግሥት የኢትዮ-ሱዳን የድንበር ጉዳይ በሠላም አንዲፈታ ያለውን አቋም ማስቀጠሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባሕር ዳር ፡ ጥር 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ አንዳስታወቁት በትግራይ ክልል እየተካሄደ...