የሁለተኛው ዙር የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔት እና የምግብ ዋስትና ፕሮግራም በ550 ሚሊዮን ዶላር በጀት በ100...
የሁለተኛው ዙር የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔት እና የምግብ ዋስትና ፕሮግራም በ550 ሚሊዮን ዶላር በጀት በ100 ከተሞች ተግባራዊ ይደረጋል ተባለ፡፡
ባሕር ዳር ፡ ጥር 27/2013 ዓ.ም (አብመድ)
ሁለተኛው ዙር የአማራ ክልል የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔት እና የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት...
ከ19 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 47 የወደብ መሳሪያዎች ተመርቀው ወደ ስራ ገቡ።
ከ19 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 47 የወደብ መሳሪያዎች ተመርቀው ወደ ስራ ገቡ።
ባሕር ዳር ፡ ጥር 27/2013 ዓ.ም (አብመድ)
በሞጆ ደረቅ ወደብ የተቀላጠፈ አገልግሎት ይሰጣሉ የተባሉ ከ19 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 47 የወደብ መሳሪያዎች...
በአዲስ አበባ የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ኤምባሲ ላይ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 15...
በአዲስ አበባ የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ኤምባሲ ላይ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 15 የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ።
ባሕር ዳር ፡ ጥር 26/2013 ዓ.ም (አብመድ)
ከውጭ የሽብር ቡድን አባላት ተልዕኮ በመቀበል አዲስ አበባ በሚገኘው...
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ስምንት የመንገድ ፕሮጀክቶችን የኮንትራት ስምምነት ተፈራረመ።
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ስምንት የመንገድ ፕሮጀክቶችን የኮንትራት ስምምነት ተፈራረመ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) በተያዘው 2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የ13 የመንገድ ፕሮጀክቶች የኮንትራት ስምምነት መፈራረሙን ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ አስታውቋል። በበጀት ዓመቱ በ43...
የግብርናው ዘርፍ የነበሩበትን ችግሮች በመቋቋም ሊደርስ የሚችለውን ሀገራዊ የምጣኔ ሀብት ውድቀት መታደግ መቻሉን የግብርና...
የግብርናው ዘርፍ የነበሩበትን ችግሮች በመቋቋም ሊደርስ የሚችለውን ሀገራዊ የምጣኔ ሀብት ውድቀት መታደግ መቻሉን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) የግብርና ሚኒስቴር ከክልል ግብርና ቢሮዎች፣ከተጠሪ ተቋማት እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር የ2013 ዓ.ም...








