ቡሬ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ዛሬ ይመረቃል፡፡

ቡሬ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ዛሬ ይመረቃል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 30/2013 ዓ.ም (አብመድ) በፌደራል ደረጃ ሞዴል ተብለው ከተመረጡት አራት የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች መካከል አንዱ የሆነው ቡሬ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ግንባታው የተጀመረው በ2010...

ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ሀሰተኛ የሚዲያ ጥቃት አፍሪካ ቀንድን ጭምር ስጋት ላይ የሚጥል ነው… አፍሪካ...

ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ሀሰተኛ የሚዲያ ጥቃት አፍሪካ ቀንድን ጭምር ስጋት ላይ የሚጥል ነው... አፍሪካ ኤንድ ዎርልድ። ባሕር ዳር ፡ ጥር 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ሀሰተኛ የሚዲያ ጥቃት ዘመቻ አፍሪካ ቀንድን ጭምር ስጋት ላይ የሚጥል...

ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት 420 የህወሃት ከፍተኛ የፖለቲካና ወታደራዊ አመራሮችና 682 በወንጀል ድርጊት የተሳተፉ...

ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት 420 የህወሃት ከፍተኛ የፖለቲካና ወታደራዊ አመራሮችና 682 በወንጀል ድርጊት የተሳተፉ የጁንታው አባላት ላይ መረጃ በማሰባሰብ በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ እየሰራ መሆኑን ገለጸ። ባሕር ዳር ፡ ጥር 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት...

ኢትዮጵያ የቁም እንስሳትን ለውጭ ገበያ በማቅረብ የምታገኘው ዓመታዊ ገቢ ማሽቆልቆሉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

ኢትዮጵያ የቁም እንስሳትን ለውጭ ገበያ በማቅረብ የምታገኘው ዓመታዊ ገቢ ማሽቆልቆሉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ዓመታዊ ገቢ ከ200 ሚሊዮን ዶላር ወደ 50 ሚሊዮን ዶላር አሽቆልቁሏል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ 59 ሚሊዮን የቀንድ ከብት፣ 60...

ተመራቂ ተማሪዎች የሕይወት ዘይቤያቸው አንድነት እንዲሆን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ጠየቁ፡፡

ተመራቂ ተማሪዎች የሕይወት ዘይቤያቸው አንድነት እንዲሆን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ጠየቁ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አገኘሁ ተሻገር በባሕርዳር ዪኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ላይ ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ...