‹‹እነሆ ቤተመቅደሱን ይጠብቁ ዘንድ ነብሮች ታዘዙ››

‹‹እነሆ ቤተመቅደሱን ይጠብቁ ዘንድ ነብሮች ታዘዙ›› ባሕር ዳር፡ የካቲት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) ምድር ጨለማ ለብሳ ተኝታለች። የሰው ልጅ ሁሉ ወደ ጎጆው ገብቷል። በውጭ ላይ ያሉ ጥቂት ሰዎችም ድምፅ አያሰሙም። ምድርን የሚያደነቁሯት ድምፆች ሁሉ ፀጥ ረጭ...

የጃፓን መንግሥት ለኢትዮጵያ አንድ ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ የመፀዳጃ መገልገያ ገንዳዎችን ድጋፍ አደረገ።

የጃፓን መንግሥት ለኢትዮጵያ አንድ ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ የመፀዳጃ መገልገያ ገንዳዎችን ድጋፍ አደረገ። ባሕር ዳር ፡ የካቲት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጃፓን መንግሥት የከተማ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ 1 ሚሊዮን ዶላር ወጭ የተደረገባቸው የመፀዳጃ መገልገያ ገንዳዎችን በዩኒሴፍ በኩል...

የኢትዮ ሱዳን ጉዳይ የእርሻ ወቅት ሳይደርስ መፈታት እንዳለበት የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

የኢትዮ ሱዳን ጉዳይ የእርሻ ወቅት ሳይደርስ መፈታት እንዳለበት የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) መንግሥት ትኩረቱን በትግራይ ክልል ሕግ ማስከበር ላይ ባደረገበት ወቅት ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር ጥሳ መግባቷ ይታወቃል፡፡ ኢትዮጵያና ሱዳን በሚዋሰኑባቸው...

በአማራ ክልል የቆላ ስንዴን ለማልማት ከታቀደው 24 በመቶው በዘር መሸፈኑን ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡

በአማራ ክልል የቆላ ስንዴን ለማልማት ከታቀደው 24 በመቶው በዘር መሸፈኑን ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ የዘር እጥረት ለዕቅዱ አለመሳካት እንደ አንድ ምክንያት ተቀምጧል፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል የቆላ ስንዴን በአንደኛ ዙር መስኖ ለማልማት ከታቀደው...

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ሥራ ጀምረዋል።

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ሥራ ጀምረዋል። ባሕር ዳር፡ የካቲት 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን የሕግ ማስከበር ዘመቻው በስኬት ከተጠናቀቀበት ማግስት ጀምሮ ነዋሪዎች በነጻነት መደበኛ እንቅስቃሴ መጀመራቸውን ዞኑ...