የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 21ኛ መደበኛ ጉባዔ እያካሄደ ነው፡፡

የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 21ኛ መደበኛ ጉባዔ እያካሄደ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጉባዔው ለሁለት ቀናት ይካሄዳል፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው ጉባዔ የ2013 የግማሽ ዓመት የአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል፡፡ ምክር ቤቱ የቀረበውን...

ማኅበራዊ የትስስር ገጽን በመጠቀም ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህጻናት መርጃ ግማሽ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ፡፡

ማኅበራዊ የትስስር ገጽን በመጠቀም ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህጻናት መርጃ ግማሽ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ፡፡ ባሕር ዳር: የካቲት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) የቅን መንገድ በሚል መሪ ሃሳብ በማኅበራዊ የትስስር ገጽ በተደረገ የድጋፍ ማሰባሰብ ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህጻናት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፌዴራል እና ከክልል የሥራ ኀላፊዎች ጋር በመጪው ምርጫ ዙሪያ ተወያዩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፌዴራል እና ከክልል የሥራ ኀላፊዎች ጋር በመጪው ምርጫ ዙሪያ ተወያዩ። ባሕር ዳር: የካቲት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፌደራል እና ከክልል የሥራ ኀላፊዎች ጋር በሀገራዊ ምርጫ ዙሪያ ዛሬ...

እቴጌ ጣይቱ ብርሃን ዘ-ኢትዮጵያ

እቴጌ ጣይቱ ብርሃን ዘ-ኢትዮጵያ ባሕር ዳር ፡ የካቲት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያውያን ለዘመናት የማይነጥፍ ታሪካቸውን በደም ቀለማቸው የጻፉበት ነው፡፡ ‘እጄን ሳልንተራስ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ክብር አሳልፌ አልሰጥም’ በሚል ቆራጥ ወኔም ተዋድቀውበታል፡፡ አጥንታቸውን ከስክሰው ደማቸውን አፍሰው የኢትዮጵያን...

የሱዳን ወታደራዊ ክንፍ በኢትዮጵያ ላይ የፈጸመውን ወረራ ሱዳናዊያን ሊያወግዙት እንደሚገባ በዘርፉ ጥናታዊ ጽሑፍ የሠሩ...

የሱዳን ወታደራዊ ክንፍ በኢትዮጵያ ላይ የፈጸመውን ወረራ ሱዳናዊያን ሊያወግዙት እንደሚገባ በዘርፉ ጥናታዊ ጽሑፍ የሠሩ የታሪክ ምሁር ገለጹ። ባሕር ዳር ፡ የካቲት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሀገራቱ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያነጋገርናቸው ዓለማየሁ እርቅይሁን (ዶክተር) በወሎ ዩኒቨርሲቲ የታሪክና...