በግማሽ ዓመቱ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ 208 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ወደሥራ...

በግማሽ ዓመቱ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ 208 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ወደሥራ መግባታቸውን የሱማሌ ክልል አስታወቀ፡፡ የዘርፉን ማነቆ ለመፍታትም ከ1 ሺህ 200 ኪሎ ሜትር በላይ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ እየተሠራ ነው ተብሏል፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት...

“በትግራይ ክልል 3 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ተጠቃሚ ሆነዋል” ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት...

"በትግራይ ክልል 3 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ተጠቃሚ ሆነዋል" ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በትግራይ ክልል ስላሉ ወቅታዊ ሁኔታዎች መረጃ አውጥቷል፡፡ ጽሕፈት ቤቱ እንዳለው በክልሉ...

ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና የሚዲያ አባላት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ሂደቱን እንዲያግዙና እንዲዘግቡ ፈቃድ ተሰጠ፡፡

ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና የሚዲያ አባላት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ሂደቱን እንዲያግዙና እንዲዘግቡ ፈቃድ ተሰጠ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ ለማድረግ ላመለከቱ እና ዓለም አቀፍ መመዘኛውን አሟልተው ለተገኙ የ11 ዓለም አቀፍ...

የዓድዋ ድል በዓልን በባሕር ዳር ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል፡፡

የዓድዋ ድል በዓልን በባሕር ዳር ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) 125ኛው የዓድዋ ድል ከየካቲት 19 እስከ 23 ቀን 2013ዓ.ም በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር አስታውቋል፡፡ የጥቁሮች የድል ብሥራት፣ የኢትዮጵያና...

የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 21ኛ መደበኛ ጉባዔ እያካሄደ ነው፡፡

የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 21ኛ መደበኛ ጉባዔ እያካሄደ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጉባዔው ለሁለት ቀናት ይካሄዳል፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው ጉባዔ የ2013 የግማሽ ዓመት የአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል፡፡ ምክር ቤቱ የቀረበውን...