በትግራይ ከ800 ኩንታል በላይ የእርዳታ እህል በህገ-ወጥ መንገድ ወጥቶ ሊጓጓዝ ሲል በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡

በትግራይ ከ800 ኩንታል በላይ የእርዳታ እህል በህገ-ወጥ መንገድ ወጥቶ ሊጓጓዝ ሲል በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/ 2013 ዓ.ም (አብመድ) የፌዴራል መንግሥት ለሽሬ ከተማ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች እርዳታ እንዲውል የላከው ከ800 ኩንታል በላይ እህል...

“ሱዳን በጉልበት የያዘችውን ቦታ ለቅቃ እንድትወጣ የኢትዮጵያ መንግሥት የጊዜ ገደብ ሊኖረው ይገባል” የታሪክ ምሁር

“ሱዳን በጉልበት የያዘችውን ቦታ ለቅቃ እንድትወጣ የኢትዮጵያ መንግሥት የጊዜ ገደብ ሊኖረው ይገባል” የታሪክ ምሁር ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሱዳን ወታደራዊ ክንፍ በጉልበት የተቆጣጠረውን የኢትዮጵያ ግዛት ለቅቆ እንዲወጣ የፖለቲካ ፓርቲዎችና መላው ኢትዮጵያውያን በጋራ መሥራት...

ኅብረተሰቡ ለወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ንቁ ተሳትፎና ትብብር በማድረግ ክልሉ ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንዲሆን የአማራ ክልል...

ኅብረተሰቡ ለወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ንቁ ተሳትፎና ትብብር በማድረግ ክልሉ ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንዲሆን የአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ኤጀንሲ ጠየቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) ወሳኝ ኩነት ዜጎች ማንነታቸውን ከማወቅ ጀምሮ በምዝገባው አማካኝነት ተፈላጊ መረጃዎችን በሕጋዊ...

“ከቀደሙት የቀደመ ርቆ ለመሄድ ያለመ”

"ከቀደሙት የቀደመ ርቆ ለመሄድ ያለመ" ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) የመንግሥታትን ፖለቲካዊ ትርጉም፣ የሹማምንቱን ኩርኩም ተቋቁሞ ደብዛውን ሳያጠፋ “የዕውቀት መፍለቂያ” ተብሎ ተቀንቅኖለታል፡፡ በዘመናዊው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ ውስጥ አይረሴና አይተኬ አሻራ አሳርፏል፡፡ የሰሜን ኢትዮጵያ የዘመናዊ ትምህርት...

የውጭ ሀገር ገንዘብና የጦር መሳሪያ ሲያዘዋወሩ የተገኙ አምስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ።

የውጭ ሀገር ገንዘብና የጦር መሳሪያ ሲያዘዋወሩ የተገኙ አምስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ። ባሕር ዳር: የካቲት18/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ከ300 ሺህ በላይ የውጭ ሀገር ገንዝብ እና ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የተገኙ አምስት...