የኢትዮጵያና አሜሪካ ወዳጅነት እንዲጠናከር ተግተው እንደሚሠሩ አዲሷ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ገለጹ፡፡
የኢትዮጵያና አሜሪካ ወዳጅነት እንዲጠናከር ተግተው እንደሚሠሩ አዲሷ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 22/2013 ዓ.ም (አብመድ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓዝን የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጅ ዛሬ ተቀብለዋል፡፡
አምባሳደር ሬድዋን...
“ዓድዋ ኢትዮጵያውያን ልዩነታቸውን ሁሉ ትተው በአንድነት ሀገራቸውን ከወረራ ያዳኑበት አኩሪ ታሪክ በመሆኑ ትምህርት ልንወስድበት...
"ዓድዋ ኢትዮጵያውያን ልዩነታቸውን ሁሉ ትተው በአንድነት ሀገራቸውን ከወረራ ያዳኑበት አኩሪ ታሪክ በመሆኑ ትምህርት ልንወስድበት ይገባል" አምባሳደር ታየ አፅቀስላሴ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 22/2013 ዓ.ም (አብመድ) 125ኛውን የዓድዋ በዓል ምክንያት በማድረግ በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡...
የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ቁጥር 580 በመቶ እድገት ማሳየቱን የኢፌዴሪ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ቁጥር 580 በመቶ እድገት ማሳየቱን የኢፌዴሪ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
በአማራ ክልል የተሳተፉ ድርጅቶች ከ49 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚያንቀሳቅሱ የክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ አመላክቷል፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 22/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ...
”በትግራይ ክልል እየተካሔደ ያለው የሰብአዊ እርዳታ አበረታች ነው”ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ
''በትግራይ ክልል እየተካሔደ ያለው የሰብአዊ እርዳታ አበረታች ነው''ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) በትግራይ ክልል መንግስትና አለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እያካሄዱት ያለው የሰብአዊ እርዳታ ድጋፍ አበረታች መሆኑን በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...
‹‹ያ ጀብዱና ድል የጠገዴ፣ የወልቃይትና የአርማጭሆ ድል ብቻ አይደለም፤ ኢትዮጵያንም ከመፈራረስ ያደነ ነው›› በቅራቅር...
‹‹ያ ጀብዱና ድል የጠገዴ፣ የወልቃይትና የአርማጭሆ ድል ብቻ አይደለም፤ ኢትዮጵያንም ከመፈራረስ ያደነ ነው›› በቅራቅር ጀብዱ የፈጸመ ጀግና
ባሕር ዳር፡ የካቲት 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) ቤተ መንግሥትን የናፈቀ መደበቂያ ዋሻውን ተነጠቀ፡፡ ሳንጃ ቁርሳቸውን፣ ጎንደር ምሳቸውን ባሕርዳር እራታቸውን...








