ሜጀር ጄነራል ጥሩዬ አሰፌ መከላከያ ካፈራቸው ጀግኖች መካከል ይመደባሉ። በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ሦስተኛዋና ብቸኛዋ...

ሜጀር ጄነራል ጥሩዬ አሰፌ መከላከያ ካፈራቸው ጀግኖች መካከል ይመደባሉ። በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ሦስተኛዋና ብቸኛዋ ሴት ሜጀር ጀነራልም ናቸው፡፡ ዓለም አቀፉን የሴቶችን ቀን በማስመልከት ከኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት ጋር በነበራቸው ቆይታ ስለሴቶች ተሳትፎና ጀግንነት ከተናገሩት የተወሰደ፡- • የትም...

በማይካድራ በተፈጸሙ ወንጀሎች ቀጥታ ተሳትፎ አላቸው በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ዐቃቤ ሕግ የቀዳሚ ምርመራ መዝገብ...

በማይካድራ በተፈጸሙ ወንጀሎች ቀጥታ ተሳትፎ አላቸው በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ዐቃቤ ሕግ የቀዳሚ ምርመራ መዝገብ ከፈተ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) በማይካድራ ለ229 ዜጎች ሞት፣ ለ10 ሴቶች መደፈር እና ለ285 ዜጎች የአካል ጉዳት መድረስ ቀጥታ...

ኢትዮጵያ በመቀንጨርና በመቀጨጭ ችግር ምክንያት በዓመት 55 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ታጣለች፡፡

ኢትዮጵያ በመቀንጨርና በመቀጨጭ ችግር ምክንያት በዓመት 55 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ታጣለች፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሥርዓተ-ምግብ ተኮር ግብርና ትግበራ ላይ የግብርና ዘርፍ ከፍተኛ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት የምክክር አውደ ጥናት በአዳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡...

ለመላዉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች ዐቢይ ፆምን መልካም ተግባር በመከወን እንዲያሳልፉ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ...

ለመላዉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች ዐቢይ ፆምን መልካም ተግባር በመከወን እንዲያሳልፉ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጥሪ አቀረቡ። ባሕር ዳር፡ የካቲት 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ “ለእግዚአብሔርም ለሰዉም ለህሊና...

ገደሉ ሜዳ ሆነ፤ ምድረበዳውም በደን ተሸፈነ፡፡

ገደሉ ሜዳ ሆነ፤ ምድረበዳውም በደን ተሸፈነ፡፡ ባሕር ዳር: የካቲት 28/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለዘመናት የዳበረ የአረንጓዴ አሻራ ልማት ልምድ አላት፡፡ ከጥንቱ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ጠብቆ በማቆየት፣ በሥነ ሕንፃ፣ በሥነ ጥበብ፣ በታሪክ ስነዳ፣...