የተሰጣቸው እውቅና እና ሽልማት ለበለጠ ኀላፊነት እንደሚያነሳሳቸው ኢትዮ-ቴሌኮም ያመሰገናቸው ሴት መምህራን ገለጹ፡፡
የተሰጣቸው እውቅና እና ሽልማት ለበለጠ ኀላፊነት እንደሚያነሳሳቸው ኢትዮ-ቴሌኮም ያመሰገናቸው ሴት መምህራን ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 30/2013 ዓ.ም (አብመድ) ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን አስመልክቶ ኢትዮ-ቴሌኮም በ2012 ዓ.ም የሥራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ሴት መምህራንን አመስግኗል፡፡ በሀገር...
የሱዳን ጦር የኢትዮጵያን ድንበር አልፎ መግባቱ የሱዳን ሕዝብ ፍላጎት ሳይሆን የሌላ አካል አጀንዳ መሆኑን...
የሱዳን ጦር የኢትዮጵያን ድንበር አልፎ መግባቱ የሱዳን ሕዝብ ፍላጎት ሳይሆን የሌላ አካል አጀንዳ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 30/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ...
ለምርጫው ሰላማዊነት ሁሉም የሚጠበቅበትን ሊወጣ እንደሚገባ የጋሞ አባቶች ተናገሩ።
ለምርጫው ሰላማዊነት ሁሉም የሚጠበቅበትን ሊወጣ እንደሚገባ የጋሞ አባቶች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2013 ዓ.ም (አብመድ)
ምርጫውን አስመልክቶ ኢዜአ ካነጋገራቸው የጋሞ አባቶች መካከል አቶ ሰዲቃ ስሜ እንዳሉት ሰላም የሁሉም መሠረት በመሆኑ የአካባቢውን ሰላም በማስጠበቅ ህብረተሰቡ የበኩሉን መወጣት...
ሴቶች የኮሮናቫይረስ ለመከላከል በሚከናወኑ ሥራዎች ላይ የድርሻቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥሪ አቀረበ፡፡
ሴቶች የኮሮናቫይረስ ለመከላከል በሚከናወኑ ሥራዎች ላይ የድርሻቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥሪ አቀረበ፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) እንደ ኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መረጃ በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ከተገኘባቸው ውስጥ 39 በመቶ ያህሉ ሴቶች ናቸው፤...
“ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ሕግን የጣሰ ነው” ምሁራን
"ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ሕግን የጣሰ ነው" ምሁራን
ባሕር ዳር፡ የካቲት 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) ግብፅና ሱዳን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም የዓለም አቀፍ የድንበር ተሸጋሪ ወንዞች አጠቃቀም...