በማይካድራ ከ1 ሺህ 300 በላይ አማራዎች ህወሃት ባደራጃቸው ቡድኖች መገደላቸውን ጌቲ ኢሜጅስ ዘገበ።

በማይካድራ ከ1 ሺህ 300 በላይ አማራዎች ህወሃት ባደራጃቸው ቡድኖች መገደላቸውን ጌቲ ኢሜጅስ ዘገበ። ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) በማይካድራ አቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን የአማራ ብሄር ተወላጅ የሆኑ ንጹሃን ተገድለው የተቀበሩበት የጅምላ መቃብር መገኘቱን ጌቲ ኢሜጅስ...

85 በመቶ የሚሆነው የእንቦጭ አረም መወገዱን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡

85 በመቶ የሚሆነው የእንቦጭ አረም መወገዱን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አምስተኛ ዙር ስድስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ የክልሉ ርእሰ...

በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለኢትዮጵያ ያላቸውን ድጋፍ በሰላማዊ ሰልፍ ገለጹ።

በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለኢትዮጵያ ያላቸውን ድጋፍ በሰላማዊ ሰልፍ ገለጹ። ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልድ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለኢትዮጵያ ያላቸውን ድጋፍ በሰላማዊ ሰልፍ ገልጸዋል። በሰሜን ዕዝ ላይ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ ለዓለም ለማሳወቅ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ ለዓለም ለማሳወቅ በዋሽንግተን ዲሲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላካሄዱት ሰልፍ ምስጋናቸውን አቀረቡ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ...

በትግራይ ክልል ለተፈጠረው ሰብዓዊ ቀውስ ተጠያቂው ህወሃት ነው ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም...

በትግራይ ክልል ለተፈጠረው ሰብዓዊ ቀውስ ተጠያቂው ህወሃት ነው ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ሰነድ አረጋገጠ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 01/2013 ዓም (አብመድ) ትግራይን ሲመራ የነበረው ህወሓት በክልሉ ለተፈጠረው ሰብዓዊ ኪሳራና አለመረጋጋት ኀላፊነቱን መውሰድ እንዳለበት ነው...