“የህዳሴ ግድብ እንዲጠናቀቅ ሕዝቡ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ ነው” የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ...

“የህዳሴ ግድብ እንዲጠናቀቅ ሕዝቡ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ ነው” የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አረጋዊ በርሄ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) መንግሥት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ ከሚሠራቸው የልማት ሥራዎች መካከል በግንባር ቀደምትነት...

6ኛው ሀገር አቀፍ የፓራ ኦሎምፒክ ቅርጫት ኳስ ውድድር በባሕር ዳር ተጀምሯል፡፡

6ኛው ሀገር አቀፍ የፓራ ኦሎምፒክ ቅርጫት ኳስ ውድድር በባሕር ዳር ተጀምሯል፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከመጋቢት 7 እስከ መጋቢት 12 /2013 ዓ.ም የሚቆየው 6ኛው ሀገር አቀፍ የፓራ ኦሎምፒክ ቅርጫት ኳስ ውድድር ከሰዓታት በፊት በባሕር...

“የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በከፈለው መስዋዕትነት ኢትዮጵያን ከብተና ያዳነ ኃይል ነው” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር...

"የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በከፈለው መስዋዕትነት ኢትዮጵያን ከብተና ያዳነ ኃይል ነው" የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር እንዳሉት ሠራዊቱ በሕግ ማስከበርና የህልውና ዘመቻው የፈፀመው ግዳጅ...

የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ጳጳሳት ጉባዔ ከመተከል ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች 200 ኩንታል ዱቄትና 200 ፍራሽ...

የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ጳጳሳት ጉባዔ ከመተከል ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች 200 ኩንታል ዱቄትና 200 ፍራሽ ድጋፍ አደረገ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ጳጳሳት ጉባዔ የተላኩ አባቶች ተፈናቃዮቹ ያሉበትን ሁኔታ ተመልክተዋል። የባሕር ዳር ደሴ...

“ሱማሌ ክልል አሁን ለደረሰበት ሰላም፣ልማትና እድገት መከላከያ ሰራዊታችን ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል” የሶማሌ ክልል ምክትል...

"ሱማሌ ክልል አሁን ለደረሰበት ሰላም፣ልማትና እድገት መከላከያ ሰራዊታችን ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል" የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2013 ዓ.ም (አብመድ)ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አቶ ሙስጠፌ እንዳሉት የሱማሌ ክልል ባለፉት ዓመታት በከፍተኛ የጸጥታ ችግር...