ለ9 ዓመታት አገልግሎት የሰጠው የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፓሊሲን ለመቀየር እየተሠራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር...

ለ9 ዓመታት አገልግሎት የሰጠው የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፓሊሲን ለመቀየር እየተሠራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2013 ዓ.ም (አብመድ) እየተከለሰ ለሚገኘው ሀገር አቀፍ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፓሊሲ ግብዓትና አስተያየት ማሰባሰብ ላይ ያለመ የውይይት መድረክ በቢሾፍቱ...

ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ሠላማዊ እና ፍትሐዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እንደሚሠሩ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አባላት ተናገሩ፡፡

ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ሠላማዊ እና ፍትሐዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እንደሚሠሩ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አባላት ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2013 ዓ.ም (አብመድ) ተዓማኒ፣ ፍትሐዊ እና ዲሞክራሲያዊ ምርጫ የረጂም ጊዜ ልምምድን፣ ስልጡን እና ለመብቱ ተሟጋች ማኅበረሰብን እና ጠንካራ ተቋማትን...

338 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

338 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2013 ዓ.ም (አብመድ) 338 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ ወደ ሀገራቸው ዛሬ ተመልሰዋል። በተለያዩ ሀገራት በችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር...

የፖለቲካ ፓርቲዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ ሲያካሂዱ ከጥላቻ ንግግር በጸዳ መልኩ መሆን እንዳለበት የሕግ ምሁር ገለጹ፡፡

የፖለቲካ ፓርቲዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ ሲያካሂዱ ከጥላቻ ንግግር በጸዳ መልኩ መሆን እንዳለበት የሕግ ምሁር ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ በመጪው ግንቦት 28/2013 ሀገራዊ ምርጫ ታካሂዳለች። ይህን ተከትሎ ዕጩ ተወዳዳሪዎች የፖለቲካ ፓርቲዎችና አባሎቻቸው ከተለያዩ ቦታዎች...

ካናዳ 132 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዶላር ለአየር ንብረት ለውጥ ፈንድ ልታበረክት ነው፡፡

ካናዳ 132 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዶላር ለአየር ንብረት ለውጥ ፈንድ ልታበረክት ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአነስተኛ የካርበን ልቀት ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚ ለመገንባት እና የአየር ንብረት ለውጥ የሚቋቋም የልማት ስትራቴጅን ለመከተል ካናዳ ከአፍሪካ ሀገሮች...