የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ያሉበትን ክፍተቶች በማስተካከል ወደ ተሻለ አሠራር እየገባ መሆኑን ገለፀ።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ያሉበትን ክፍተቶች በማስተካከል ወደ ተሻለ አሠራር እየገባ መሆኑን ገለፀ። ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በሀገር አቀፍ ደረጃ በምጣኔ ሀብት እቅድ አዘገጃጀትና ራዕይ ቀረፃ፣ የፋይናንስ ሒሳብ አስተዳደር፣...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ 11ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ 11ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡ ባሕር ዳር: መጋቢት 13 /2013 ዓ.ም (አብመድ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ከውጭ ሀገር የሚገባውን ስንዴ በሀገር ውስጥ ምርት ለመሸፈን እየሠራ መሆኑን የአዴት የግብርና ምርምር ማዕከል...

ከውጭ ሀገር የሚገባውን ስንዴ በሀገር ውስጥ ምርት ለመሸፈን እየሠራ መሆኑን የአዴት የግብርና ምርምር ማዕከል አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የአዴት የግብርና ምርምር ማዕከል ከአየሁ ጓጉሳ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት...

በሰሜን ሸዋ ዞን የተከሰተውን የጸጥታ ችግር ለመቆጣጠር በቅንጅት እየተሠራ መሆኑን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡

በሰሜን ሸዋ ዞን የተከሰተውን የጸጥታ ችግር ለመቆጣጠር በቅንጅት እየተሠራ መሆኑን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሰሜን ሸዋ ዞን እና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አዋሳኝ አካባቢዎች የጸጥታ ችግር መከሰቱ ይታወቃል። የተደራጁ ታጣቂዎች ከሸዋሮቢት...

“ልጄ መቼ ይሆን ወደ ነበርንበት ወግ ማዕረግ የምንመለሰው?” ከመተከል ዞን የተፈናቀሉ አዛውንት

"ልጄ መቼ ይሆን ወደ ነበርንበት ወግ ማዕረግ የምንመለሰው?" ከመተከል ዞን የተፈናቀሉ አዛውንት ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሞቀ ቤታቸውን ጥለው ከመተከል ዞን የተፈናቀሉ ዜጎች እንደዛሬው የሰው እጅ ሳያዩ እነሱም እንደ ሌላው ማኅበረሰብ ግብር እየከፈሉ ለሀገርና...